
Similar Posts

የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ጫሬ በተሰኘ ሰፍራ ተካሄደ
Byadmin***** “በመትከል ማንሰራራት” የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 24/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et


” ብቁ የጤና አመራር ለላቀ ውጤት እና ጥራት ” በሚል መሪ ቃል በሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ አዘጋጅነት ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ።
Byadminየክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በማጠቃለያ መድረክ ላይ ባስተላለፉት መልዕክታቸው ስልጠናው አንድ የጤና አመራር /ባለሙያ ሊጠብቀውና ሊተገብረው የሚገባውን ወሳኝ የሆኑ የትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎችን አውቆ እንዲተገብር የሚያስችል ነው። ከዚህ አኳያም ባለፉት ሶስት ቀናት የተሰጠው ስልጠና ውጤቱ ቀጥሎ በእያንዳንዱ መዋቅር ደረጃ በሚኖረው አፈጻጸም የሚለካ ሆኖ ሰልጣኙ ወደ መደበኛ ሥራ ቦታቸው ሲመለሱ ከዚህ በፍት ከነበረው በተሻለ ሁኔታ…

ዶ/ር ፈቃደ የራክሊ
Byadminየህይወት ዘመን የላቀ የሙያ አገልግሎት ************ በአዲስ አበባ ከተማ ሽሮሜዳ አካባቢ ነው ተወለዱ፡፡ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአምሃ ደስታ እና በመነን ትምህርት ቤቶች ተምረዋል፡፡ የህክምና ትምህርታቸውን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በህክምና ዶክትሬት ተመርቀዋል፡፡ የስፔሻላይዜሽን ትምርታቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በስነ-ደዌ ተከታትለዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይርጋ ጨፌ ጤና ጣቢያ፣ በዲላ…

ጠንካራ አደረጃጀት ለጠንካራ ፓርቲ በሚል መሪ ቃል በዛሬ ቀን መጋብት 6/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ የመንግሥት ሰራተኞች 2ኛ ዙር መሰረታዊ የፓርቲ አባላት ኮንፎራንስ አካሂዷል፡፡
Byadminበኮንፎራንሱም የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ክቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ ተገኝተዋል ፡፡ ከቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ እንዳሉት “ጠንካራ አደረጃጀት ሲፈጠር ጠንካራ ፓርቲ ይፈጠራል፡፡ ጠንካራ ፓርቲ ሲፈጠር ጠንካራ መንግስት ይኖራል፡፡” ስለዚህ የፓርቲ ስራ ማጠናከር አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው፡፡

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እየተከናወኑ ያሉ የሪኢኖቬሽን ስራዎችን ጎበኙ፡፡
Byadmin————————— በጉብኝቱ ወቅት ሚኒስትር ዴኤታው ከኢንስቲትዩቱ አመራሮች ጋር በነበራቸው ውይይት እንደተናገሩት ላለፉት መቶ አመታት የህብረተሰብን ጤና በማሻሻል ረገድ በፈጸመው አኩሪ ተግባር በሀገራችንም ሆነ በአለማቀፍ ደረጃ መልካም ስም ያተረፈው ይህ ኢንስቲትዩት ታሪኩን እና አገልግሎቱን የሚመጥን አሰራር እና ዉበት እንዲኖረው ለማስቻል እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የሚያበረታቱ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ እነዚህን ስራዎች ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በቅርበት እንደሚከታተል የተናገሩት ዶ/ር ደረጀ…
