ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም በምስራቅ ሲዳማ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ ጋላና ወንዝ ከሚባል ድልድይ ላይ ከድልድይ ላይ የአይሱዙ ተሽከርካር በመገልበጡ ምክንያት የሰው ህይውት ጠፍቷል ::
የአደጋ መንስኤ እየተጣራ ሲሆን አጠቃላይ የተጠቃለለ መረጃ በቀጣይ የሚናደርስ እንደሆነ እንገልፃለን!
ፈጣሪ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መፅናናትን እንዲሰጥ እንመኛለን!
የትራፊክ አደጋን በጋራ እንከላከል!!
የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት
ታህሳስ 20/2017ዓ.ም
ሀዋሳ









