
Similar Posts

በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የወባ መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ የሚደረግ የህዝብ ንቅናቄ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
Byadminየሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ፤ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም በሀገርቱ ከተፈጠረው የአየር ንብረት መዛባት ጋር በተያያዘ በክልላችንም በአንዳንድ አከባቢዎች የወባ በሽታ ጫና እየተፈጠረ ስለሚገኝ የመከላከሉን ስራ ከወራት በፍት ተጀምሮ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። በዚሁ መሠረት በዛሬው ዕለትም በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ውኃን ያቆሩ ቦታዎችን የማፋሰስና የማዳፈን (የአከባቢ ቁጥጥር ) ሥራ በሕዝብ ንቅናቄ ተደርጓል። በህዝብ ንቅናቄ ላይ…

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጤና ተቋማትን ጎበኙ !
Byadminከትላንት ጀምሮ የተለያዩ አጀንዳዎችን ሲመሩ የቆዩት ክብርት የጤና ሚኒስትሯ በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጤና ተቋማትን አገልግሎት አሰጣጥ ጎብኝተዋል። በዚህ ጉብኝት በክብርት ሚኒስትሯ የተጎበኙ ጤና ተቋማት መካከል የሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ፣ አዳሬ አ/ሆስፒታል ፣ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እና የሚሊኒየም ጤና አ/ጣቢያ ይጠቀሳሉ ። በታዩት ጤና ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች ፥ የበሽታ መከላከል…

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ጋር የተያያዙ መረጃዎችንና ድጋፎችን ለመጠየቅ የምያስችል ነፃ የስልክ መስመር እንዳለው ያዉቃሉ?
Byadminስለ ጤናዎ ምንም አይነት ጥያቄ ወይንም ስጋት ካለዎት በ7794 ነፃ የስልክ መስመር ደዉለው ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ :: ኮሌራ ፣ወባ ፣ኩፉኝ —–ወ ዘ ተ ማንኛዉም ጤና እና ጤና ነክ መረጃ እና ምክር አግልግሎቶችን ብቃት ባላቸው የጤና ባለሙያዎች በሳምንት 7ቀን ለ 24ሰዓታት አግልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ::

እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!!
Byadminመልካም አዲስ አመት! የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጳጉሜ 5/2019 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ይመልከቱ ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: sphi.gov.et/emergency Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=100083576610173 Telegram: https://t.me/c/1865772308/1 Email:- admin@sphi.gov.et See less

የማርበርግ ቫይረስን ለመግታት በሚደረገው ጥረት የሚረዳ የቻይናው ኮመን ድርጅት የአየር መተንፈሻ ማሽኖች ድጋፍ አደረገ
Byadmin___________ የማርበርግ ቫይረስ ህክምና ለማህበረሰቡ በተሻለ መልኩ ለመስጠት እገዛ የሚያደርጉ ሜካኒካል የአየር መተንፈሻ ( Mechanical Ventilator ) ቻይና ሀገር የሚገኝ ኮመን የተባለ ድርጅት ድጋፍ ያደረገ ሲሆን፤ የድርጀቱ የምስራቅ እና የሰሜን አፍሪካ የሽያጭ እና ግብይት ዳይሬክተር ፍራንክ ያንግ ለጤና ሚኒስትር ዴኤታዋ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ አስረክበዋል። የማርበርግ ቫይረስ ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ባለበት ወቅት የህክምና መገልገያ ማሽኖቹ ድጋፍ…
በሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ የጤና አገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም በጤናው ሴክተር ለሚተገበሩ የሪፎርም ሥራዎች እና የለውጥ ሂደቱን ለማፋጠን ያለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና፣ ሪፎርሙ በአሁኑ ወቅት በዝግጅት ምዕራፍ ላይ መሆኑን ታሳቢ በማድረግ፣ ለሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እና ለቢሮው ተጠሪ ተቋማት ከተወጣጡ ሠራተኞች እየተሰጠ ነው። ስልጠናውን በይፋ የከፈቱት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል፣ የሪፎርም ክትትል ኮሚቴ ሰብሳቢ እና የዘርፈ…
