
Similar Posts

ከ25 ሚሊዮን በላይ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት ሊከተቡ ነው
Byadmin—————— በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከ25 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ህፃናት ተደራሽ ለማድረግ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፤ የመጀመሪያው ዙር የክትባት ዘመቻም ከታህሳስ 3 እስከ 6/2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ይህ የተገለፀው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለብሔራዊ ሚዲያ ባለሙያዎች እና ለሚኒስቴሩ ተጠሪ ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች ህዳር 30| 2018 ዓ.ም…

በ7ኛው ዙር የጤና አመራርነት ኢንኩቤሽን ፕሮግራም 57 ሰልጣኞች ተመረቁ
Byadminስልጠናውን ላጠናቀቁ ሰልጣኞች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸውን ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከእርዳታ ተላቀን ወደ ተሻለ የእድገት ደረጃ ለመድረስ ቁርጠኛ የሆነ አመራርን አስፈላጊነት አጽኖት ሰጥተዋል፡፡ በጤናው ዘርፍም ቢሆን ነገን ለመቀየር ብቃት ያለው አመራር ለመፍጠር የፕሮግራሙን አስፈላጊነት ገልጸዋል፡፡ ፕሮግራሙ በተለይ ለሴቶች ትኩረት በመስጠት በዚህኛው ዙር አብላጫውን ድርሻ እንዲይዙ መደረጉን የተናገሩት ዶ/ር መቅደስ፤ ተመራቂዎች ግንባር ቀደም…

ዛሬ ጳጉሜ 4/2016 የህብር ቀን
Byadmin” ኅብረት ለሰላማችን” በሚል መሪ ቃል በሲዳማ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች ዕለቱ ተከብሮ ዋለ። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የሲዳማ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ፦ በኅብረት ስለሠራን ተቋማችን በዚህ ዓመት በክልሉ በሪፎርም ሥራዎች የላቀ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫ ፣ የሜዳሊያ እና የምስክር ወረቀት መሸለሙን አንስተው ይህ ውጤት እንዲመጣ በትጋት የሰሩትን አጠቃላይ የኢንስቲትዩቱን ሰራተኞች…


ኢንስቲትዩቱ በላብራቶሪ አቅም ግንባታ እና ጥራት ማስጠበቅ
Byadminበጤናው ዘርፍ የላብራቶሪ አቅም ግንባታ እና ጥራት ማስጠበቅ (Laboratory Capacity Building and Quality Assurance) የሕክምና አገልግሎት ጥራት፣ የታካሚዎች ደህንነት እና የሕዝብ ጤና ጥበቃ ዋና መሠረት ነው። የላብራቶሪ ምርመራ ውጤት ሐኪሞች ለሚሰጡት ውሳኔ ከ70 በመቶ በላይ ድርሻ እንዳለውም ይገመታል። ለዛም ነው ላብራቶሪ የህክምናው ዘርፍ የጀርባ አጥንት ነው የሚባለው፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትም የላብራቶሪ አቅምን ለመገንባትና ጥራትንም…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የወባ በሽታን ለመቆጣጠርና ለማጥፋት የሚሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ ከተለያዩ የአሜርካ ዩኒቨርሲቲ ከተውጣጡ ሳይንቲስቶች ጋር ውይይት አደረገ፡፡
Byadminበወባ በሽታ ምርምር ዙሪያ የምርምር እቅድ ነድፈው ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር አብረው ሲሰሩ የነበሩትን የምርምር ስራዎች ለመገምገም ከሶስት የአሜሪካ ዩንቬርሲቲዎች (University of North Carolina, Brown University እና Notre Dame University) የተውጣጡ ስድስት ከፍተኛ የምርምር ልኡካን ቡድን ከኢንቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እና ከኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸዉ ቶሌራ ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን የወባ…
