
Similar Posts

የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ምርምር ዘርፍ የበጀት ዓመቱን የ9 ወር ስራ አፈፃፀም ገመገመ
Byadmin—————— የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ ሽግግር እና ምርምር ዘርፍ የ2017 በጀት አመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ፣ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ እና፣ በዘርፉ ስር ያሉ የስራ ክፍል ዳይሬክተሮች እና ቡድን መሪዎች፣ የኢንስቲትዩቱ የተለያዩ የስራ ክፍል ኃላፊዎች እና የክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ኃላፊዎች በተገኙበት በአዳማ ከተማ ግንቦት…


ኢትዮጵያ በሕፃናት ላይ የሚከሰተውን የነርቭ ዘንግ ክፍተት ችግሮችን ለመቀነስ ጨውን በንጥረ ነገሮች የማበልፀግ ፕሮግራም አስተዋወቀች
Byadmin———————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰበ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር፣ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ኒውትሪሽን ኢንተርናሽናል፣ ከካሊፎርኒያ ዴቪስና ከቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመቀናጀት በጌትስ ፋውንዴሽን ድጋፍ፣ በአዮዲን እና በፎሊክ አሲድ የበለፀገ ጨው (DFS-IoFA) ፕሮግራም በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማዳረስ የሚደረገውን ጥረት በይፋ አስጀምረዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያ የሆነው ይህ ፕሮግራም፣ በኢትዮጵያ የነርቭ ዘንግ ክፍተት (Neural Tube Defects /NTDs/)…

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለሀዋሳ ደም ባንክ ሠራተኞች በGood Manufacturing Practice (GMP) ላይ ስልጠና ሰጠ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 1/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለሐዋሳ ደም ባንክ ሠራተኞች በመልካም የማምረት አተገባበር (Good Manufacturing Practice–GMP) ላይ ስልጠና ሰጥቷል። የስልጠናውን መርሃ ግብር ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ በንግግራቸው ፣ እንዲህ ያሉ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች የደም ባንኩን የአገልግሎት ጥራትና ደህንነትን ለማሻሻል ከፍተኛ ሚና…

በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲትዩት አዘጋጅነት በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት 10ኛዉ ሀገር አቀፍ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ (PHEM Forum) ፎረም ተጀመረ
Byadminጥር 30/2017 ዓ.ም ፤ ሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገር ደረጃ በየአመቱ የሚካሄደው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ፎረም ሲካሄድ የቆየ ሲሆን 10ኛው ደግሞ በሲዳማ ክልል አዘጋጅነት እየተካሄደ ይገኛል። ፎረሙን በንግግር የከፈቱት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር አየለ ተሾመ በንግግራቸው ፥ ባለፉት ጊዜያት አለማችን ብሎም ሀገራችንን ጤና የሚፈታተኑ በርካታ ተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ ድንገተኛ…

በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት





