
Similar Posts

እንኳን ደስ አለን!!!
Byadmin።።።።።።።።።።።።።።። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ አለም አቀፍ ስታንዳርድ (ISO 15189:2012)ን ተከትሎ እየሰራ መሆኑ ተረጋግጠው በEID,HIV viral load,Genexpert እና TB culture ላይ ከኢትዮጵያ አክሬድተሽን አገልግሎት የአክሬድተሽን ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተገኘው እውቅና የተሰማውን ደስታ ይገልጻል !! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነሐሴ 15/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡…


የሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት “የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና” !!
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት “የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና” !!(” Hedote roore xaphoomu jireenyikera”!!) በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ ባለፉት አምስት አመታት ያከናወናቸው ፓለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ሐገራዊ እድገት ዙሪያ ያስመዘገባቸውን ድሎች መሰረት በማድረግ ሰፊ ውይይቱ የነቃ ተሳትፎ ም አድርገዋል።ሀሳቦቹም፡- በዕለቱ የውይይት ስነድ ያቀረበው የኢንስቲትዩቱ መስረታዊ ድርጅት ስብሳቢ አቶ ዮኤል ዮኦላ ሲሆኑ፡- የውይይቱ ሰነድ ፍሬ ሐሳቦች በሦስት…

ክትባት ለልጆች ጤና!
Byadminእያንዳንዱ ልጅ ከፖሊዮ ነጻ ህይወት የመኖር መብት አለው! በመደበኛ እንዲሁም በእያንዳንዱ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻዎች ወቅት ታላሚ የተደረጉ ህጻናትን በማስከተብ ለማህበረሰብ በሽታ የመከላከል አቅም እንሁን። #polio የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

ለወረርሽኝ ምላሽ ዝግጁ የሆኑ ተቋማትን ማዘጋጀት የጤናውን ዘርፍ ለማጠናከር ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡
Byadminበድንገት ለሚከሰቱ ልዩ ልዩ ወርረሽኞች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት ይቻል ዘንድ ለወረረሽኝ ዝግጁ የሆነ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ተቋማትን ዝግጁ ማድረግ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ክቡር ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ላለፉት ሁለት አመታት በአዲስ አበባ፤ በሲዳማ እና በደቡብ ኢትዮጵያ በ197 የጤና ተቋማት ላይ ሲተገበር የቆየውን “ለወርረሽኝ ዝግጁ የሆነ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አሀድ ፕሮግራም”…

የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ ከተማ ሀዋሳ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው !
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ታህሳስ 03/2018 ዓ.ም የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻን በይፋ ለማስጀመር ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሀዋሳ ከተማ ሲደርሱ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል ። በአቀባበል ስነስርዓቱ ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻን ፣ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ፣የኢትዮጵያ…


