የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ታህሳስ 6/ 2018
Marburg Virus Disease Daily update
Ethiopia
December 15/ 2025
Ministry of Health,Ethiopia
Ethiopian Sidama Public Health Institute Communication Affairs


Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.




የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መያዝያ 2/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/

ኮሌራ በአይነምድር እና ትውከት ውስጥ በሚገኙ በአይን በማይታዩ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣ ሲሆን ፤ በሰውነት ውስጥ የሚገኘውን ፈሳሽ ኮሌራ በአይነምድር እና ትውከት ውስጥ በሚገኙ በአይን በማይታዩ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣ ሲሆን ፤ በሰውነት ውስጥ የሚገኘውን ፈሳሽ አሟጦ በማስወጣት አቅምን የሚያዳክም በሽታ ነው፡፡ አፋጣኝ ሕክምና ካልተደረገ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ለሞት ሊዳርግ ይችላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የስልክ መስመር፡ É7794 …

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ታህሳስ 03/2018 ዓ.ም የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻን በይፋ ለማስጀመር ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሀዋሳ ከተማ ሲደርሱ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል ። በአቀባበል ስነስርዓቱ ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻን ፣ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ፣የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስርዓተ ጤና ምርምር ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከዓለም ጤና ድርጅት እና ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች አጋላጭ የመንስኤዎች መጠንን የሚያሳይ አገር አቀፍ የጥናት ውጤት ጥር 15/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይፋ አደረገ፡፡ የአውደ ጥናቱ ዋና አላማ ለጤና ሚኒስቴር፤ ለክልል ጤና ቢሮ ከፍተኛ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት የጥናቱን ውጤት…

በመድረኩ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምትክል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ እንደተናገሩት ኢንስቲትዩቱ ከተቋቋመበት ዓላማዎች መካከል አንዱ በምርምር ላይ የተመሰረተ የጤና መረጃ በማመንጨት ውሳኔ ሰጪ አካላት እንዲጠቀሙበት ማድረግ እና የምግብና ስርዓተ – ምግብ ስራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ እና በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ማስተባበር መሆኑን ገልፀው በሚጠበቀው ልክ እየተሰራ ባለመሆኑ በክልሉ ከጉዳዩ ጋር የተያያዙ ዘርፈ ብዙ ችግርን በሚገባ…

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ቦርቻ ወረዳ በክልሉ ደረጃ በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዙሪ ቁልፍ አጀንዳ ተደርጎ በነበሩ ”ለውጤት እንስራ እና ለላቀ ውጤት እንስራ ” ኢንሼቲቮች የታደሱ ጤና ተቋማትን በክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ የሚመራ ቡድን ጉብኝት አደረጉ ። የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና…