
Similar Posts

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የ4 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ባለድርሻ አካላትና የወባ ማሕበራት በተገኙበት አካሄደ፡፡
Byadminየኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ በመድረኩ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ዘርፈ-ብዙ ተግባራት እንደተተገበሩ ገልፀው የወባ ጫናን ለመቀነስና ለመከላከል ከአካባቢ ቁጥጥር ስራ ባለፈ ሕብረተሰቡ የፀረ-ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭትንና የአልጋ አጎበርን በአግባቡ መጠቀም እንዳለበት ገልፀዋል። በመቀጠልም የሪፖርት ሙሉዕነትንና ወቅታዊነት በመጠበቅ ፣ የግምገማ እና ግብረ መልስ ስርዓትን በመዘርጋት እና ተቋማዊ አንድነትን ማጠናከርን ባህል…

በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነዉ የአለም አቀፍ የጤና ድንገተኛ አደጋ ምላሽ ሲሙሌሽን ልምምድ በዛሬዉ ዕለት በኢትዮጵያ መካሄድ ጀመረ
Byadminበጤና ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት አለም አቀፍ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ሲሙሌሽን ልምምድ ከ73 በላይ የሆኑ ሃገሮች የሚሳተፉበት ተግባራዊ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ሲሙሌሽን ልምምድ ሲሆን፤ ለቀጣይ ሶስት ቀናት በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚካሄድ ይሆናል፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት ኢትዮጵያ መድረኩን ማዘጋጀቷ መንግስት ሁሉንም ዜጎች የሚያገለግል እና የሚጠብቅ የጤና…

የ ኤም ፖክስ/Mpox በሽታን ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲተትዩት ግንቦት 27/ 2017 ዓ.ም በሀገራችን ኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ የኤም ፖክስ በሽታ/ Mpox መገኘቱን ተከትሎ የጤና ሚኒስተርና ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ባስተላለፈው መልዕክት መነሻነት በክልሉ የተጠናከረ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸውን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አሳውቋል። የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ በመክፈቻ ንግግራቸው የ ኤም ፖክስ (Mpox)በሽታ በዓለም…


የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል ።
Byadminበመድረኩ የቢሮው ማኔጅመንት አባላትና ከአራቱም ዞኖች የጤና ዘርፍ ዳይሬክተሮች እና ጉዳዩ የሚመለክታቸው አካላት ተሳትፈዋል። የኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ለእቅዱ ስኬታማነት ሁሉም ትኩረት ሰጥተው በመሥራቱ አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ተናግረው በቀጣይነትም በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ከመከሰታቸው በፍትም ሆነ ከተከሰቱ በኃላ አፋጣኝ ምላሽ በመስጠት፤ የምርምር ሥራዎችን ማጠናከር እና የላቦራቶሪ ሥራዎች አቅም በማሳደግ ውጤታማ ሥራ መሥራት እንደሚያስፈልግ…

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች የጥራት አመራር ስልጠና መስጠቱ ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ 23/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከመንግስትና ከግል ጤና ተቋማት ለተውጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በላቦራቶሪ ጥራት አመራር (Laboratory Quality Management system(LQMS)) ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። ኢንስቲትዩቱ በክልሉ የሚሰጡ የላቦራቶሪ አገልግሎቶች ጥራታቸውን የጠበቁ፣ ትክክለኛና ተዓማኒ እንዲሆኑ የአቅም ግንባታ ስራዎችን በተከታታይ እያጠናከረ መሆኑን ገልጿል። የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ…
