

















Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.


የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ከአዲስ አበባ ለመጡ ልዑካን ቡድን አባላት መልዕክት ከአስተላለፉ በኃላ በአጠቃላይ በኢንስቲትዩቱ ደረጃ የተሰሩ ሥራዎች ላይ ገለጻ ተደርጓል። በመቀጠልም እንግዶቹ በተቋሙ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች አማካኝነት የሥራ ምልከታና ልምድ ልውውጥ አድርገዋል። በተጨማሪም የልዑካን ቡድን አባላት፤ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ፣ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና፣ የሕብረተሰብ ጤና…

በዓሉን ስናከብር ራሳችንን ከማርበርግ ቫይረስ በሽታ እንጠብቅ #MarburgVirus የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት ህዳር 29/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የካቲት 21/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል የማርበርበርግ ቫይረስ ስርጭትን በመከላከል ሂደት የላቀ ሚና ለተወጡ አካላት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የፌደራልና የክልሉ ቁልፍ አመራሮች እና የስራ ኃላፊዎች የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም አጋር ድርጅቶች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የዕውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተከናውኗል። የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ…

• እጅዎን በውሃና በሳሙና ይታጠቡ ወይም በሳኒታይዘር ያጽዱ • ማስክ ያድርጉ • በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር መስኮቶችን ይክፈቱ • የሕመም ምልክት ከተከሰተ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ • ፈሳሽ ይውሰዱ፤ በቂ ዕረፍትም ያድርጉ የዛሬ ጥንቃቄዎ ለነገ ጤናዎ!! ለተጨማሪ መረጃ 8335 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ የኢትዮጵያ የሕብረሰተብ ጤና ኢንስትቲዩት

።።።።።።።።።።።።።።። ጤና ሚኒሰቴር ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝ ነጻ መሆኗን አሳወቀ ። የጤና ሚኒስቴር ሀገራችን ኢትዮጵያ ከማርበርግ በሽታ ወረርሽኝ ሙሉ በሙሉ ነጻ መሆኗን በገለጸበት መድረክ ላይ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ስለአከናወነው ተግባራትና ስላበረከተው አሰተዋጽኦ ከህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ከተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ እጅ የሲዳማ…

ታህሳስ 27/2018 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute