
Similar Posts

ክትባት ለልጆች ጤና!
Byadminእያንዳንዱ ልጅ ከፖሊዮ ነጻ ህይወት የመኖር መብት አለው! በመደበኛ እንዲሁም በእያንዳንዱ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻዎች ወቅት ታላሚ የተደረጉ ህጻናትን በማስከተብ ለማህበረሰብ በሽታ የመከላከል አቅም እንሁን። #polio የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

“ወባን ለማጥፋት እንነሳ፣ አሁንም እንችላለን!”
Byadminየዓለም ወባ ቀን! ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/ See less

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮችና ስራተኞች ጳጉሜ -2-“የማንሰራራት ቀንን”በመዘከር ለሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመለገስ መስማማታቸው ተገለጸ ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት /ጳጉሜ 02/2018 ዓ.ም የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አመራርና ሠራተኞች “ጤና በውጤት ወደ ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ የሚከበረውን የማንሰራራት ቀንን በማስመልከት፣ የሀዋሳ ከተማን ውበትና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ እንዲሁም ለነዋሪዎቿ ምቹ እንድትሆን እየተከናወነ ላለው የሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመለገስ ተስማምተዋል። በውይይት መድረኩ ላይ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮች፣ማኔጅመንት አባላትና…


ኢንስቲትዩቱ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን በመስጠት፣ ክትትል እና ድጋፍ እንዲሁም የማሻሻያ ፕሮግራሞችን ተግባራዊ በማድረግ የክልሉን የላቦራቶሪ አገልግሎት ለማሻሻል እና ጥራቱን ለማረጋገጥ ጠንክሮ እየሰራ እንደሚገኝ የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት አስታወቀ ::
Byadminየሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በክልላችን ስር የሚገኙ ተቋማት ላቦራቶሪ የአለም አቀፍ የጥራት እና ቁጥጥር ስታንዳርድ በከተል እንድመረምሩ በርካታ ስራ እየሰራ ይገኛል። ከዚህ በፊት ስተገበር የነበረው ISO 15189:2012 ወደ ISO 15189:2022 ስለተቀየረ ከቀን የካቲት 3/2017ዓ/ም ጀምሮ 19 ጤና ተቋማት የላቦራቶሪ ሀላፊ እና ላቦራቶሪ ጥራትና ቁጥጥር ባለሙያ ወደ…

በሲዳማ ክልል የ5ኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻ የቅድመ-ዝግጅት ግምገማ መድረክ ተካሄደ ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 15/07/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ አራት ቀናት ለሚካሄደው የ5ኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ቅድመ-ዝግጅትን በተመለከተ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልሉ ጤና ቢሮ እና ከአጋር ድርጅቶች፣ ከባለድርሻ አካላትና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የግምገማ መድረክ አካሂዷል። የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ እንደገለፁት…
