

















Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.


ግንቦት 01/2017 ዓ.ም ሀዋሳ “ጥራት ባለው አባልና በጠንካራ አደረጃጀት የቤተሰብ ብልፅግና ለማረጋገጥ እንተጋለን!” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለዉ 3ኛው ዙር የአባላት ኮንፍረንስ የቢሮዉ አመራር፣ አባላትና ደጋፊዎች በመሳተፍ ላይ ናቸዉ። በኮንፍረንሱ የብልፅግና ህብረቱ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተካሄደ ነው። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 1/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ…

የአጎበር እጥረት ቢያጋጥምዎ ቅድሚያ ለህጻናት ፣ለነፍሰጡር እናቶችና ለአረጋውያን ይሰጡ!! ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደዉሉ!! በሰዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት!!

በሕብረተሰብ ጤና ዙሪያ የሚሰሩ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች መካከል የሚፈጠሩ ቅንጅታዊ አሰራሮች ውጤታማ የሕብረተሰብ ጤና ጉዳዮች ላይ መረጃ ለመስጠት እና የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት በመጠበቅ ረገድ ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከተለያዩ በሕብረተሰብ ጤና ዙሪያ ከሚሰሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ኃላፊዎች እንዲሁም ባለሙያዎች ጋር ባካሄደው የውይይትና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መድረክ ላይ የአንድ ጤና…

ለክልል ላበራቶሪዎች አቅም ግንባታ አገልግሎት ላይ የሚውሉት እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የላብራቶሪ መሳሪያዎቹ ኤልኢዲ ማይክሮስኮፖችን እና ማቀዝቀዣዎችን ጨምሮ በአይነት 39 ሲሆኑ፤ ከአለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ የተገዙ ናቸው፡፡ ጠንካራ የጤና ስርአት ለመመስረት በዘመናዊ መሳሪያዎች የተደራጀ ላብራቶሪ ለጤናው ዘርፍ የጀርባ አጥንት መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በርክክብ መርሃ-ግቡሩ የተናገሩ ሲሆን፤ ጤና ሚኒስቴር በሽታ…
———————- የዘላቂ ልማት ግቦችን (Sustainable Development Goals 2030 /SDG/) መነሻ በማድረግ በመላው አፍሪካ የሚገኙ የጤና መረጃዎችን፣ የእናቶች እና የህፃናት ጤና አፈጻጸምን ለመገምገም የተዘጋጀው “ካውንትዳውን 2030” (Countdown 2030) የተሰኘው አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀው በዚህ መድረክ ላይ ከ36 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የጤና ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች፣ የፖሊሲ አውጪዎች፣ ተመራማሪዎች እና የአለም አቀፍ…

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አመራሮችና አጠቃላይ የፓርቲ አባላት ወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት አድርጓል ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 03/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/