” ድኅረ እውነት ፖለቲካ ” በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና ፓርቲ አባላት ውይይት አደረጉ
የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አመራሮችና አጠቃላይ የፓርቲ አባላት ወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት አድርጓል ።
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ሚያዚያ 03/2017 ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/

















