የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ምርምር ዘርፍ የበጀት ዓመቱን የ9 ወር ስራ አፈፃፀም ገመገመ
——————
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

——————

Hawalle Fichee-Cambalaalla Sidaamu dagara diru Soorro Ayyaanira keerunni iillishinonke Illishino’ne!! እንኳን ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 5/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

በዛሬው ዕለት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለተለያዩ መንግስታዊ ስራ ጉዳዮች ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሲደርሱ በክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና በቢሮው ማኔጅመንት በሀዋሳ አውሮፕላን ጣቢያ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸዋል :: የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ክብርት ሚኒስትሯን እንኳን ደህና መጡ በማለት አቀባበል ካደረጉ በኋላ በክልሉ መልካም የቆይታ…

*//* ዛሬ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ ልዩ የደስታና የድል ብስራት ቀን ነው! ዳግማዊ አድዋ የሆነው የኢትዮጵያዊያንን የዘመናት ቁጭት ታሪክ የለወጠው ብሎም አዲስ የተስፋ ብስራትን ለትውልዱ ያበሰረው የሕብረብሔራዊ አንድነትና ፅናታችን መገለጫ የሆነው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በመመረቁ ታላቅ ኩራት እና ደስታ ይሰማናል! እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጳጉሜ 4/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልል ጤና ቢሮ እና ከይርጋለም ህክምና ኮሌጅ ጋር በመተባበር ”መሠረታዊ የወባ ምርመራ በማይክሮስፒ” በሚል ሪዕስ ከህዳር 9-13/2017ዓ/ም ለላቦራቶሪ ሰራተኞች ስሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ። በማጠቃለያው ላይ የተገኙት የኢንስቲትዩቱ ም/ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ በክልላችን ያለውን የወባ ወረርሽኝ ለመግታት የላቦራቶሪ ባለሙያዎች ሚና ትልቅ መሆኑን ገልጸው የነበሩትን ክፍተቶች ለመሙላት ታስቦ የተዘጋጀ እንደሆነም በመግለጽ…

የኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት በአንድ ጤና መርሀ ግቡር (0ne Health) ዙሪያ ለሚሰሩ ለልዩ ልዩ መንግስታዊ ተቋማት መጋቢት 24 እና 25 2016 ዓ.ም ባዘጋጀው “የሕብረተሰብ ጤና ስጋት ተግባቦትና እና የማህበረሰብ ተሳትፎ” ላይ ባተኮረው አውደ ጥናት ላይ የኢትዮጲያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ ባስተላለፉት መልዕክት በአሁኑ ጊዜ የጤና ጉዳይ በርካታ ተቋማትንና አካላትን የሚመለከትና…

በማስጀመሪያው ፕሮግራም ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ም/የቢሮ ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ኃላፊ የሆኑት አቶ በላይነህ በቀለ በንግግራቸው በኮቪድ-19 ምክንያት በዜጎች ላይ ከሚደርስባቸው ህመምና ሞት ለመከላከል ክትባት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው በመሆኑ በ4ኛው ዙሪ ዕድሜያቸው 12 ዓመትና በላይ ለሆናቸው ለ623,000 ሰዎች የሚሰጥ ሲሆን ከዚሁ በተጓዳኝ በርካታ ልጃገረዶችን ለህመምና ሞት እየዳረገ የሚገኘውን የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባትም ለ183,289…