
Similar Posts

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ38ኛ በሀገራችን ለ37ኛ ለሚከበረው የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን”ተግዳሮቶችን በመቋቋም፣የኤች አይ ቪ/ኤድስ ምላሽን ዘላቂነት እናረጋግጥ!”እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ “ጥቃትን የማይታገስ ማህበረተሰብ ለትውልድ ዕድገት!” በሚል መሪ ቃል የፀረ-ፆታዊ ጥቃት (ነጭ ሪቫን) ቀንን በኢንስቲትዩት ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የስኬት ዜና !
Byadminበዛሬው ዕለት (2/06/2018 ዓ.ም ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባዘጋጀው የእውቅና መስጫ ፕሮግራም ላይ ባለፉት ጊዜያት ፥ ማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝንና ሌሎችን ጨምሮ በሀገር እና በክልሎች ደረጃ የተከሰቱ ወረርሽኞችን ለመግታት በሲዳማ ክልል የሚገኙ የጤናው ዘርፍ ተዋናዮች ባሳዩት ቁርጠኝነት በህብረተሰብ ላይ የከፋ ጉዳት ሳያደርሱ በአጭር ጊዜ ወረርሽኞችን መግታት በመቻላቸው ፤ ለክልላችን ጤና ቢሮ ፣ ለህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…

ለህብረተሰብ የጤና አደጋዎች ፈጣን ምላሽ በመስጠት ለወረርሽኝ የማይበገር የጤና ስርዓት መገንባት ይገባል።
Byadminዶ/ር ዳመነ ደባልቄ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ለህብረተሰብ የጤና አደጋዎች ፈጣን ምላሽ በመስጠት ለወረርሽኝ የማይበገር የጤና ስርዓት መገንባት እንደሚገባ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት “የማይበገር የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ስርዓት ለክልላችን ብሎም ለብሔራዊ ጤና ደህንነት” በሚል መሪ ቃል ባካሄደው አመታዊ ጉባኤ ላይ ተገልጿል። በመድረኩ ላይ ከ2017 በጀት አመት ዕቅድ…

የፖሊዮ (Poliomyelitis) በሽታ
Byadmin************ ፖሊዮ/የልጅነት ልምሻ በፖሊዮ ቫይረስ አማካይነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በአብዛኛው ልጆችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ፡፡ ቫይረሱ ለዕድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት የሚያጋልጥ እና አልፎ ተርፎም በሰዓታት ውስጥ ለሞት ሊዳርግ የሚችል ነዉ። የፖሊዮ ኢንፌክሽን ዓይነቶች ምንም ዓይነት ምልክት የማያሳይ (Asymptomatic) በፖሊዮ ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች 90-95% የሚሆኑት ምንም ዓይነት የሚታይ ምልክት አያሳዩም። ነገር ግን ቫይረሱን ማሰራጨት እና ሌሎችን…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማኔጅመት አባላትና ሰራተኞች በዛሬው ዕለት የፍቼ ጫንበላላ በዓል በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል፡፡
Byadminፍቼ ጄጂ ጄጂ! ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም ሀዋሳ ሲዳማ

በጤና ሚኒስቴር መሪነት በዛሬው ዕለት የአለም አቀፍ የጤና አጋሮችና ሌጋሲ ድርጅቶች በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የተሰሩ ስራዎችን ለመጎብኘት ወደ ክልሉ ገብተዋል።
Byadminእንግዶቹ ወደ ሀዋሳ አየር ማረፍያ ሲደርሱ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና ማኔጅመንቱ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የተወጣጡ ልዑካን ቡድኖች በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በተለያዩ ጤና ተቋማት የሚሰጡ ጤና አገልግሎቶችን ተዘዋውረው እንደሚጎበኙ ለዚሁ የወጣው መርሃ ግብር ያሳያል። የክልሉ ጤና ቢሮጥር 20/2017 ዓ.ም
