አዲሱን የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1362 2017 በተመለከተ የተደረገ የባለሙያዎች ፓናል ውይይት – ክፍል አንድ እና ሁለት:-
ክፍል አንድ
ክፍል ሁለት
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.
ክፍል አንድ
ክፍል ሁለት

ኢንስቲትዩቱ የዘመቻ ክትባቱን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድረክ እያደረገ ይገኛል፡ የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ በመልዕክታቸው ፥ የፖሊዮ በሽታን እንደ ሀገር ለማጥፋት ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ስራዎች ቢሰሩም አሁንም በሽታው አለመጥፋቱን ገልፀዋል ። ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም እንደ ሲዳማ ክልል የተከሰተ የፖሊዮ በሽታ ባይኖርም እንደሀገር በሰባት ክልሎችና አዲስ አበባ ከተማ…

The training was facilitated by two distinguished guests: Scholar Dr. Dawit Wolday from Canada, Associate Professor in the Department of Biochemistry and Biomedical Sciences at McMaster University (Hamilton, Canada), and Dr. Ketema Tafess,senior researcher and Academic staff at Adama science and Technology. During the session, the facilitators shared valuable insights and practical strategies on effective…

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ፕሮጀክቱን ወደ ሲዳማ ክልል አውርዶ ለመስራት ግንቦት 22 /2016 ዓ.ም በሀዋሳ በተዘጋጀው ወርክሾፕ ላይ የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር መሳይ ኋይሉ በስምምነቱ ላይ እንደናገሩት ፕሮጀክቱ ከስርዓተ – ምግብ ጋር ተያይዞ የሚከሰተውን ችግር በምርምር ለመፍታት የሚሰራ ሲሆን ኢንስቲትዩቱ የተቀበለውን ሃላፊነት በተሻለ ደረጃ እየተወጣ እና ወደ ክልሎች ለማድረስ…

በህገ ወጥ የመድሃኒት ዝውውር ላይ ተሰማርተው ህብረተሰቡን ለከፋ የጤና ችግር እየዳረጉ ያሉ አካላትን በጋራ ርብርብ መከላከል እንደሚገባ በዛሬው ዕለት ከግል የጤና ተቋማት ባለቤቶች ጋር የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተስተዋሉ ችግሮችን ለማረም በተደረገ የምክክር መድረክ ላይ ተጠቁሟል። የሲዳማ ክልል ጤናና ጤና ነክ አገ/ግ/ጥ/ቁ/ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ቡሪሶ ቡላሾ በመልዕክታቸው በክልሉ ከ1400 በላይ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የጤና…

************ ፖሊዮ/የልጅነት ልምሻ በፖሊዮ ቫይረስ አማካይነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በአብዛኛው ልጆችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ፡፡ ቫይረሱ ለዕድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት የሚያጋልጥ እና አልፎ ተርፎም በሰዓታት ውስጥ ለሞት ሊዳርግ የሚችል ነዉ። የፖሊዮ ኢንፌክሽን ዓይነቶች ምንም ዓይነት ምልክት የማያሳይ (Asymptomatic) በፖሊዮ ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች 90-95% የሚሆኑት ምንም ዓይነት የሚታይ ምልክት አያሳዩም። ነገር ግን ቫይረሱን ማሰራጨት እና ሌሎችን…
