
Similar Posts

በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ በአቶ ዳንኤል ዳምጤው የሚመራ ቡድን ከሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የልምድ ልውውጥ አድርጓል።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ከአዲስ አበባ ለመጡ ልዑካን ቡድን አባላት መልዕክት ከአስተላለፉ በኃላ በአጠቃላይ በኢንስቲትዩቱ ደረጃ የተሰሩ ሥራዎች ላይ ገለጻ ተደርጓል። በመቀጠልም እንግዶቹ በተቋሙ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች አማካኝነት የሥራ ምልከታና ልምድ ልውውጥ አድርገዋል። በተጨማሪም የልዑካን ቡድን አባላት፤ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ፣ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና፣ የሕብረተሰብ ጤና…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው።
Byadmin በመድረኩ ላይ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የተከበሩ ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ፣ የሲዳማ ብ/ክ/መ ጤና ቢሮ ማኔጅመንት አባላት፣የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ም/ዋና ዳይረክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ፣ የEPSS ሀዋሳ ቅርንጫፍ ኃላፊ አቶ ዘመን ለገሰ ፣የኢንስቲትዩቱ ማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞችን ጨምሮ የዞኖች፣ የወረዳዎችና የጤና ተቋማት አመራሮችና ባለሙያዎች ተገኝተዋል። በመድረኩ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ክቡር…

የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ምርምር ዘርፍ የበጀት ዓመቱን የ9 ወር ስራ አፈፃፀም ገመገመ
Byadmin—————— የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ ሽግግር እና ምርምር ዘርፍ የ2017 በጀት አመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ፣ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ እና፣ በዘርፉ ስር ያሉ የስራ ክፍል ዳይሬክተሮች እና ቡድን መሪዎች፣ የኢንስቲትዩቱ የተለያዩ የስራ ክፍል ኃላፊዎች እና የክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ኃላፊዎች በተገኙበት በአዳማ ከተማ ግንቦት…


የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2016 በጀት አመት የ9 ወር የኤች አይ ቪ ቅኝት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በይርጋዓለም ከተማ እየገመገመ ይገኛል።
Byadminየመክፈቻ ንግግር በማድረግ የውይይት መድረክ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ የቅኝት ሥራዎች አበረታች መሆኑን ጠቅሰው በተለይ ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብ አባላት ላይ የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶ መሠራት እንደሚጠብቅ አሳስበዋል። በመቀጠልም የ9 ወር የኤች አይ ቪ ሰርቪላንስ ሪፖርት ዶ/ር አፌንሻ አመሎ ካቀረቡ በኋላ ጠንካራ…
