
Similar Posts

” ድኅረ እውነት ፖለቲካ ” በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና ፓርቲ አባላት ውይይት አደረጉ
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አመራሮችና አጠቃላይ የፓርቲ አባላት ወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት አድርጓል ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 03/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

“ወባን ለማጥፋት እንነሳ፣ አሁንም እንችላለን!”
Byadminየዓለም ወባ ቀን! ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/ See less

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ የመጸዳጃ ቤት ሽፋንና አጠቃቀም ዙሪያ ለሚያደርገዉ ጥናትና ምርምር ስራ ዝግጅት ለመረጃ ሰብሳቢዎችና ተቆጣጣሪዎች ስልጠና ሰጠ።
Byadminለኢንስቲትዩቱ በህግ ከተሰጡት ተግባራት መካከል በክልሉ የሚስተዋሉ ዋና ጤና ችግሮች ዙሪያ ሳይንሳዊ ጥናትና ምርምሮችን በማካሄድ በግኝቶቹ መነሻ የመፍተሄ ሀሳቦችን መጠቆም ይገኝበታል። በዚሁ መሰረት በያዝነዉ አመት በተለያዩ ጤና ችግሮች ዙሪያ ልዩ ልዩ የጥናትና ምርምር ስራዎችን በተጠናከረ ሁኔታ በማካሄድ ላይ ይገኛል። ከምርምር ስራዎቹ መካከል አንዱና ልዩ ትኩረት የተሰጠዉ በክልሉ የመጸዳጃ ቤት ተደራሽነትና ከአጠቃቀም ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ዙሪያ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 4/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 13/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ፋንታዬ ከበደ የሚመሩት የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎችና አመራሮች ቡድን፣ የ2018 በጀት ዓመት የጤና ዘርፉን አፈጻጸም ለመገምገም የመስክ ጉብኝት ጀምረዋል።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ፋንታዬ ከበደ የሚመሩት የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎችና አመራሮች ቡድን፣ በ2018 በጀት ዓመት በጤና ዘርፉ የተከናወኑ ሥራዎችንና የአፈጻጸም ውጤቶችን በተጨባጭ ለመገምገም የመስክ ጉብኝት ጀምረዋል። የጉብኝቱ መነሻ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን በአለታ ወንዶ ወረዳ የሚገኘው የቤለስቶ ጤና ጣቢያ ሲሆን፣ በጤና ጣቢያው ውስጥ የተደራጁ የህክምና…

ራድዮ(READIO-ETHIOPIA)የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ጋር በመተባበር በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን በሎካ አባያ ወረዳ አባያ ዙርያ መሬራ ጤ/አ/ጣቢያ ለእናቶችና ህፃናት ነፃ የምርመራና ህክምና አግልግሎት ድጋፍ አደረገ ።
Byadminበዶ/ር ልሳነ ወርቅ ሆንሰቦ የተመራው የህክምና ቡድን 430 ለሚበልጡ እናቶችና ህፃናት ነፃ የምርመራና ህክምና አግልግሎት የሰጠ ስሆን ፣የቅድመ ወሊድ ምርመራና ህክምና ፣የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምርመራ ፣የህፃናት ምርመራና ህክምና እንድሁም ለጤና ባለሙያዎች በሥራ ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጥቷል ። ድርጅቱ ላደረገው አሰተዋጽኦ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ላቅ ያለ ምስጋና እያቀረበ፣ ማህበረሰባችንን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተመሳሳይ አላማ ካላቸው…
