
Similar Posts

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በክልሉ መንግስት ለሜሪጆይ ኢትዮጵያ ሀዋሳ ማዕከል የአምቡላንስ መኪና እና 10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ
Byadminሜሪጆይ ኢትዮጵያ ሀዋሳ ማዕከል የኩላሊት እጥበት ህክምና መስጫ ማዕከል አስመረቀ። የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ናቸው የኩላሊት እጥበት ማዕከሉን መርቀው በይፋ ስራ ያስጀመሩት። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የማዕከሉን ባለራዕይ እና መስራች ያላቸውን የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራችና ስራ አስኪያጅ ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ…

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የአደጋዎች ቁጥጥር ስርዓትን የሚያዘምን ዲጂታል አሰራር ይፋ ሆነ
Byadminየኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ስርዓትን የሚያዘምን ዲጂታል አሰራር ይፋ አድርጓል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ በማስተዋወቂያ መድረኩ ላይ እንዳሉት÷ የዲጂታል ስርዓቱ በኢትዮጵያ በእያንዳንዱ ወረዳ ምን አይነት የጤና ችግር አለ የሚለውን ለመለየት ያስችላል። ስርዓቱ በፊት የነበረውን የተበታተነ የመረጃ አያያዝ የሚያስቀር መሆኑን ገልጸው÷ ይህም በየደረጃው የጤና መረጃ ልውውጥ እንዲሳለጥ ያግዛል ብለዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ
Byadminታህሳስ 27/2018 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

ኮሌራ ምንድን ነው?
Byadminኮሌራ በአይነምድር እና ትውከት ውስጥ በሚገኙ በአይን በማይታዩ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣ ሲሆን ፤ በሰውነት ውስጥ የሚገኘውን ፈሳሽ ኮሌራ በአይነምድር እና ትውከት ውስጥ በሚገኙ በአይን በማይታዩ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣ ሲሆን ፤ በሰውነት ውስጥ የሚገኘውን ፈሳሽ አሟጦ በማስወጣት አቅምን የሚያዳክም በሽታ ነው፡፡ አፋጣኝ ሕክምና ካልተደረገ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ለሞት ሊዳርግ ይችላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የስልክ መስመር፡ É7794 …

በክልላችን የሚገኙ የመንግስት ሆስፒታሎች በሙሉ የላቦራቶሪን ጥራት ለማሻሻል የSLMTA ትግበራ ውስጥ መግባታቸው ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሆስፒታል ለተወጣጡ ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች የላቦራቶሪ ጥራት ለማሻሻል ”SLMTA(Strengthening Laboratory Managment Toward Accreditation)” በሚል ርዕስ ከጥር 13/2018ዓ/ም ጀምሮ ስሰጥ የነበረ ስልጠና ተጠናቀቀ። በኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ ዳ/ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ በአጠቃላይ ውይይት እንደገለጹት በክልላችን ውስጥ የምገኙ ሆስፒታሎች በሙሉ SLMTA በመተግበር የላቦራቶሪ ጥራት እንዲያሻሽሉ እንደተደረገ እና በዚህ አመት አዳድስ ተቋማት ወደ ISO 15189:2022 እውቅና የምመጡ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 7/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 16/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute
