
Similar Posts

የሲዳማ ክልል ሁሉም ኢትዮጵያውያን በክብርና በአንድነት የሚኖሩበት የህብራዊነት መገለጫ ነው:- ም/ርዕሰ መስተዳድርና የት/ት ቢሮ ኃላፊ አቶ በየነ ባራሳ
Byadminየሲዳማ ክልል ሁሉም ኢትዮጵያውያን በክብርና በአንድነት የሚኖሩበት የህብራዊነት መገለጫ ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድርና የት/ት ቢሮ ኃላፊ አቶ በየነ ባራሳ ገለጹ። በሲዳማ ክልል የጳጉሜ 2 የህብር ቀን ”ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሐግብሮች ተከብሯል። ዕለቱን አስመልክቶ መልዕክት ያስተላለፉት አቶ በየነ ባራሳ አንደገለጹት እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ በብዝሀ ማንነቶች የጠነከረች የሁላችንም ቤት ናት ብለዋል፤…

የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ዝግጁነት ቅኝትና ምላሽ ስራዎችን በማህበረሰብ ደረጃ ለመተግበር የሚያስችል “Community PHEM” የተሰኘው ኢኒሸቲቭ ላይ ምክክር ተካሄደ
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የ”Community PHEM ” ኢኒሸቲቭን በማህበረሰብ ደረጃ ለማስፈጸም የሚያስችል ምክክር አካሄደ። ምክክሩ ከክልል ጤና ቢሮ የጤና ኤክስቴንሽን አስተባባሪዎች፣ ከክልል የሕብረተሰብ ጤና አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክተሮች እና የጤና ትምህርት እና ተግባቦት ባለሙያዎች ጋር የተካሄደ ሲሆን በማህበረሰብ ደረጃ የድንገተኛ ጤና አደጋ ዝግጁነት እና ምላሽ አቅም ማጠናከር ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር።…

2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መዝጊያና የ2017 የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መክፈቻ ስነስርዓት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የሰርተፊከት ተሽላሚ ሆነዋል።
Byadminለዚህ ለበጎ ተግባር አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካመርቀው ከፈቱ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮጥር 04/2017 ዓ.ም በይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ የተገነባውን የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ እንደገለፁት የኦክሲጂን ማምረቻ ፋብሪካው ግንባታ መንግሥት ለጤና አገልግሎት መሻሻል የሚያደርገውን ጥረት እንደሚያሳይ ገልፀዉ፥ ይህም የጤና አገልግሎት ጥራትን እንደሚያሳድግ ተናግረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አክለው እንደገለፁት የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካው የኦክስጅን…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማኔጅመት አባላትና ሰራተኞች በዛሬው ዕለት የፍቼ ጫንበላላ በዓል በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል፡፡
Byadminፍቼ ጄጂ ጄጂ! ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም ሀዋሳ ሲዳማ

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የተመሠረተበትን 100ኛ ዓመት ( Centenary) ክብረ በዓል አስመልክቶ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 7/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮችና አጠቃላይ ሠራተኞች ፦ የኢትዮጵያን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል ጉልህ አሰተዋጽኦ ላስመዘገበው ለኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት (EPHI) ለመቶኛ ዓመት የምሥረታ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ / እንኳን ደስ አላችሁ!! የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ባለፉት 100 ዓመታት የተጓዘበት ረጅም ምዕራፍ ፤ የሀገራችንን ሕብረተሰብ ከወርሸኝ ለመጠበቅ፣ የህብረተሰቡን የጤና…
