የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ጫሬ በተሰኘ ሰፍራ ተካሄደ
*****
“በመትከል ማንሰራራት”
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ሀምሌ 24/2017 ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et



















Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.





















የሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት “የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና” !!(” Hedote roore xaphoomu jireenyikera”!!) በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ ባለፉት አምስት አመታት ያከናወናቸው ፓለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ሐገራዊ እድገት ዙሪያ ያስመዘገባቸውን ድሎች መሰረት በማድረግ ሰፊ ውይይቱ የነቃ ተሳትፎ ም አድርገዋል።ሀሳቦቹም፡- በዕለቱ የውይይት ስነድ ያቀረበው የኢንስቲትዩቱ መስረታዊ ድርጅት ስብሳቢ አቶ ዮኤል ዮኦላ ሲሆኑ፡- የውይይቱ ሰነድ ፍሬ ሐሳቦች በሦስት…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር “እናስተምር፣ እናሳውቅ፣ አሁን እንተግብር” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የዘንድሮውን የዓለም ፀረ ተህዋስያን መድሐኒቶች በጀርሞች መላመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ከህዳር 12-14/2017 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ አካሄደ፡፡ የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ እንደገለፁት የዓለም ፀረ ተህዋስያን የመቋቋም ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት በዓለም አቀፍ…

_____________ መድረኩ የተዘጋጀው በማርበርግ በሽታ ዙሪያ አሁን ያለውን ሁኔታ ለመግለጽ እና የሃማኖት ተቋማት እንዴት በሽታውን መከላከል እንደሚቻል ግንዛቤን ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የገለጹ ሲሆን፤ ለታማሚዎች በመጸለይ እንዲሁም ታክመው የዳኑ ሰዎች ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ድጋፍ እንዲያደርጉም መልአክት አስታልፈዋል፡፡ በተጨማሪም የተሳሳተ መረጃን ለማጥራት የሃይማኖት ተቋማት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን አክለዋል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት…

በኢንስቲትዩቱ የባክቴሪያል፣ የፓራሳይቲክ እና እንሰሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ እና ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር እንዲሁም ም/ዋና ዳይሬክተሮች በተገኙበት ዓመታዊ የጸረ-ተህዋስያን መድሃኒቶች ብግርነት Ani-microbial Resistance (AMR) የዳሰሳ ጥናት የምክክር መድረክ የካቲት 18 እና 19/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ ዋና ዓለማ ኢ.ኤ.አ…

በኢንስቲትዩቱ ከተጎበኙት የስራ ክፍሎች መካከል በክልሉ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ በተለይም ድንገተኛ አደጋዎችና ወረርሽኞችን ቅድመ ትንበያ መከላከልና ለመቆጣጠር እየተሰራና እየተመራ ያለበትን ሁኔታ፣ የክልሉ Reference ላቦራቶሪ ፣በኢንስቲትዩቱ የድጂታል መረጃ አያያዝ፣ የድጅታል ላይብረሪ እና ኢንስቲትዩቱ የተቋቋመለትን አላማን ለማሳካት እያካሄደ ያለውን ተግባር፣ ለተገልጋዮችና ለሰራተኞች ያለውን አመቺነት እና ጽዱነት ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትን እና…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/