የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ጫሬ በተሰኘ ሰፍራ ተካሄደ
*****
“በመትከል ማንሰራራት”
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ሀምሌ 24/2017 ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et



















Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.






















የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 7/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮችና አጠቃላይ ሠራተኞች ፦ የኢትዮጵያን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል ጉልህ አሰተዋጽኦ ላስመዘገበው ለኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት (EPHI) ለመቶኛ ዓመት የምሥረታ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ / እንኳን ደስ አላችሁ!! የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ባለፉት 100 ዓመታት የተጓዘበት ረጅም ምዕራፍ ፤ የሀገራችንን ሕብረተሰብ ከወርሸኝ ለመጠበቅ፣ የህብረተሰቡን የጤና…

በኢንስቲትዩቱ የባክቴሪያል፣ የፓራሳይቲክ እና እንሰሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ እና ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር እንዲሁም ም/ዋና ዳይሬክተሮች በተገኙበት ዓመታዊ የጸረ-ተህዋስያን መድሃኒቶች ብግርነት Ani-microbial Resistance (AMR) የዳሰሳ ጥናት የምክክር መድረክ የካቲት 18 እና 19/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ ዋና ዓለማ ኢ.ኤ.አ…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ታህሳስ 03/2018 ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ላይ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣የሲዳማ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ በየነ በራሳን ጨምሮ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ባስተላለፉት መልዕክት የፖሊዮ በሽታን ለመከላከል ብሎም ለማጥፋት በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ትኩረት እንደተሰጠው ጠቁመው…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የውጫዊ ጥራት ቁጥጥር ማዕከል ከሆኑ ተቋማት ላቦራቶሪ ባለሙያዎች እንዲሁም ከየወረዳ ለተወጣጡ ለቲቢና ወባ ተወካዮች ”የውጫዊ ጥራትና ቁጥጥር መተግበሪያ ዳታቤዝ” በሚል ርዕስ ለአምስት ቀን ስሰጥ የነበረ ስልጠና ተጠናቀቀ። በኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ ዳ/ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ በአጠቃላይ ውይይት እንደገለጹት የተቀናጀ ውጫዊ ጥራት ቁጥጥር በወባና በቲቢ ላይ እየተሰራ የቆየ ብሆንም እንደ ሀገር ከእስላይድ መሰብሰብ አንስቶ…
