
Similar Posts

በሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው 10ኛው የድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ፎረም ተሳታፊዎች ከውይይቱ ጎን ለጎን በክልሉ ውስጥ የተሰሩ ለተሞክሮ የሚሆኑ ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
Byadminከተጎበኙት ተቋማት መካከል በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው የሚሊኒየም ጤ/አ/ጣቢያ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ሥራ እየተመራ ያለበትን አሠራር ፣ በኢንስቲትዩቱ የድጂታል ላይብራሪ እና በመስሪያ ቤቱ ህንጻ ላይ እየተተገበረ የሚገኘው የጽዱ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ይገኙበታል። ከ20 በላይ የሚሆኑ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትን እና ሌሎች ከየክልል ቢሮዎች እንዲሁም ከፌደራል መ/ቤቶች የተወጣጡ ተሳታፊዎችን ያካተተው ጉብኝት ላይ የነበሩ እንግዶች…

የህዝብ ክብረ በአላትን በሚያከብሩበት ጊዜ ራስዎን ይጠብቁ!
Byadminህዝብ በሚሰበሰብበት ወቅት የኢንፌክሽን አደጋዎችን ለመቀነስ ተግባራዊ መመሪያ #MarburgVirus


የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2019 በጀት ዓመት የሥራ እቅድ ውይይት ተደረገበት::
Byadminነሐሴ 26/2018 የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት/ሀዋሳ ______________ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2019 በጀት ዓመት የሥራ እቅድና ዋና ዋና የአፈጻጸም አመልካቾችን ይፋ አደረገ፤ እቅዱ በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር፣ በላብራቶሪ አገልግሎት፣ በምርምርና በተቋማዊ አቅም ግንባታ ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል በ215 ወረዳዎች የወረርሽኝ ዝግጁነትና ምላሽ ዕቅዶችን ማጠናቀቅ፣ 14 ሀገራዊ የሙከራ ልምምዶችን ማካሄድ እና የጤና አደጋ ምላሽ አቅም…

ሁሉም የክልሉ የጤና ተቋማት ጥራት ያለው የላቦራቶሪ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል በብሔራዊ ደረጃ የሚቀረፁ የተለያዩ የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞችን የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ቀጣይነት ያለው የጤና ላቦራቶሪ ልማት እንዲኖር ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ።ከታህሳስ 21-26/2017ዓ/ም ድረስ የተሰጠው ስልጠና ተጠናቋል።
Byadminየሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬትታህሳስ 26/2017ዓ.ም በማጠቃላው ላይ የተገኙት የኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ ሁሉም የክልሉ የጤና ተቋማት ጥራት ያለው የላቦራቶሪ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል በብሔራዊ ደረጃ የሚቀረፁ የተለያዩ የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞችን የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ቀጣይነት ያለው የጤና ላቦራቶሪ ልማት እንዲኖር ተግባራዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል ። አክለውም የህክምናን ጥራት ለመጠበቅ…

ዘንድሮ በ2015 ዓ.ም የክረምት በጎ ተግባር ላይ
Byadminከተሰሩ ስራዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልል ሤክተር መ/ቤቶች 1ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫና የሠርተፊኬት ተሽላሚ በመሆኑ!! እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!!
