
Similar Posts

የድንገተኛ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመመከት ዝግጁ የሆኑ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ተቋማት የመፍጠር ፕሮጀክት የሁለተኛ ዙር (Phase 2) የማስጀመሪያ ወርክሾፕ ተጠናቀቀ ።
Byadminየዛሬ አንድ አሜት Resolve to Save lives የሚባል መንግስታዊ ያልሆኔ ድርጅት ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በ 8 ወረዳ እና በአንድ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በሚገኙ በ23 ጤና አጠባበቅ ጣቢያዎች ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ከተከሰቱ በብቃት ለመመከት እንዲሁም መደበኛ የጤና አገልግሎቶች ሳይስተጎጉል ለማስቀጠል ዝግጁ የሆኔ የመጀመሪያ ጤና ክብካቤ አሃድ የመፍጠር ፕርግራም…

ዘንድሮ በ2015 ዓ.ም የክረምት በጎ ተግባር ላይ
Byadminከተሰሩ ስራዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልል ሤክተር መ/ቤቶች 1ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫና የሠርተፊኬት ተሽላሚ በመሆኑ!! እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!!

የኤም ፖክስ በሽታ እንዳይዛመት የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ ነው
Byadminአዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤም ፖክስ (Mpox) በሽታ እንዳይዛመት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፡፡ ሚኒስትሯ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ አስተዳደር በኤም ፖክስ ከተጠረጠሩ ሰዎች በተወሰደ ናሙና እስካሁን የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ሶስት ሰዎች ላይ በሽታው ተገኝቷል፡፡ በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተጠናከረ ጥረት እየተደረገ መሆኑን…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የላቦራቶሪ አገልግሎቱን ለማሻሻል የተሻለ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ተቋማት እውቅና ተሰጠ፤
Byadminበሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ አገልገሎት ሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞች ማለትም የዓለም አቀፍ መስፈርትን ለማሟላት ደረጃ በደረጃ በማሻሻል የኮከብ ዕውቅና ( ኮከብ1-4)፤በላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት በዓለም አቀፍ የላቦራቶሪ ጥራት ማረጋገጫ መስፈርት (ISO-15189) መሰረት እውቅና እና በአዲስ ኮከብ ላገኙና ላሰቀጠሉ የጤና ተቋማት እውቅና ተሰጥቷል ። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዕለቱ…

ራሰዎንና ቤተሰብዎን ከወባ በሸታ ለመከላከል ሁልጊዜ የመኝታ አጎበርን በአግባቡ ይጠቀሙ!!
Byadminየአጎበር እጥረት ቢያጋጥምዎ ቅድሚያ ለህጻናት ፣ለነፍሰጡር እናቶችና ለአረጋውያን ይሰጡ!! ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደዉሉ!! በሰዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት!!

