
Similar Posts

ራሰዎንና ቤተሰብዎን ከወባ በሸታ ለመከላከል ሁልጊዜ የመኝታ አጎበርን በአግባቡ ይጠቀሙ!!
Byadminየአጎበር እጥረት ቢያጋጥምዎ ቅድሚያ ለህጻናት ፣ለነፍሰጡር እናቶችና ለአረጋውያን ይሰጡ!! ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደዉሉ!! በሰዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት!!

በወቅታዊ የጤና አገልግሎት ዙሪያ መረጃ ስለመስጠት
Byadminግንቦት 07፣2017 ዓ.ም _________ የጤና ሚኒስቴር ለማኅበረሰባችን ጥራቱን የጠበቀ እና ፍትሐዊ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የጤና ፖሊሲ እና ስትራቴጂ በመቅረጽ የኅብረተሰቡን ባለቤትነት ባረጋገጠ መልኩ ሥራዎችን በትኩረት እያከናወነ መሆኑ የዐደባባይ ሐቅ ነው። ምክንያቱም መቼምና በምንም ሁኔታ መቋረጥ ከሌለባቸው ማኅበራዊ አገልግሎቶች አንዱ የጤና አገልግሎት በመሆኑ፤ ስለዚህም ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በመላ ሀገራችን በሚገኙ የጤና ተቋማት እንደ ወትሮው…

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በክልሉ መንግስት ለሜሪጆይ ኢትዮጵያ ሀዋሳ ማዕከል የአምቡላንስ መኪና እና 10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ
Byadminሜሪጆይ ኢትዮጵያ ሀዋሳ ማዕከል የኩላሊት እጥበት ህክምና መስጫ ማዕከል አስመረቀ። የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ናቸው የኩላሊት እጥበት ማዕከሉን መርቀው በይፋ ስራ ያስጀመሩት። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የማዕከሉን ባለራዕይ እና መስራች ያላቸውን የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራችና ስራ አስኪያጅ ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ…

የጤናውን ዘርፍ ግቦች ለማሳካት የጤና ባለሙያዎች ሚና የላቀ ነው። ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ
Byadminሲዳማ ክልል “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር እድገት!” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ክልላዊ የጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በመድረኩ ተገኝተው እንደገለፁት ሲዳማ ክልል ከሆነ ጀምሮ ህብረተሰቡ ያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ በመሠረተ-ልማት፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበረሰብ አቅም ግንባታ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በተደረገው ጥረት ባለፉት አምስት…

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የአበረታች ቅመም/ዶፒንግ ምርመራ በሀገር ውስጥ ለማድረግ ከኢትዮጵያ ጸረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ::
Byadmin————————— የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሀገር ውስጥ የአበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ ምርመራ ማድረግ የሚያስችለውን የአትሌቶች ባዮሎጂካል ፓስፖርት ላቦራቶሪ ለማቋቋም ዛሬ ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ። ላቦራቶሪው በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ውስጥ አስከ 2500 ናሙናዎች የመቀበል አቅም ይኖረዋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ኢንስቲትዩቱ የህብረተሰቡን የጤና ደህንነት ለማስጠበቅ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ…

የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የቅድመ መከላከል ስራ እየተሰራ ነው፡- ጤና ሚኒስቴር
Byadmin***************** የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የሚያስችሉ የቅድመ መከላከል ተግባራት በትኩረት እየተሰሩ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጉዳዩን በሚመለከት ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሰጡት መግለጫ፤ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በዓለም የጤና ድርጅት የህብረተሰብ ጤና ስጋት መሆኑ ከተገለፀ ጀምሮ፣ በሽታው ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የቅድመ መከላከል…
