
Similar Posts

ጠንካራ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ለማይበገር የጤና ስርዓት ግንባታ’ በሚል መሪ ቃል የጤናው ዘርፍ ከፍተኛ የመንግሰት ኃላፊዎች እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ኃላፊዎች የተሳተፉበት የንቅናቄ መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ።
Byadminየሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር የተከበሩ አቶ መስጠፌ ሙሐመድ ተሳታፊዎችን እንኳን ደህና መጣችሁ ካሉ በኋላ በክልሉ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ከሁሉም በላይ ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ተግባራት አንዱ እንደሆነ ጠቁመዋል። የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር የተከበሩ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተከስቱትን እና ሊከሰቱ የሚችሉ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በየደረጃዉ የምትገኙ ሚኒስትሮች ፣ ሚኒስቴር ድኤታዎች ፣ የክልል ፕሬዘንዳቶች ፣…

በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ”የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፖርቲ አባላትና ደጋፊዎች የሚሰጠው ስልጠና እና የመሠረታዊ ድርጅት ምስረታ መድረክ ተጠናቀቀ ።
Byadminዛሬ በስልጠና ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የብልግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ስርአት ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ካሣ ስልጠናው ለሀገራችን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያግዝ መሆኑን በማንሳት ከዚህ በፍት በህዋስ ተደራጅታችሁ የነበራችሁ ዛሬ እራሳችሁን ችላችሁ መሠረታዊ ድርጅት በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ ክቡር እንግዳውን በማመስገን ሠራተኛው የተሰጠዉን ስልጠና በተግባር ላይ በማዋል እና የተሰጠንን…

እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!! መልካም አዲስ አመት!
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጳጉሜ 5/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

እንኳን ደስ አለን !!
Byadminየሲዳማ ብ/ ክ/መንግስት ጤና ቢሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የቲቢ በሽታን ለመግታት በተደረገው እንቅስቃሴ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫና የሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆኗል:: ለዚህ ውጤት መገኘት የበኩላችሁን የተወጣችሁ የጤና ቢሮ ማኔጅመነትና ሠራተኞች እንዲሁም በተለያዩ መዋቅሮች የምትገኙ የጤናው ሴክተር አመራሮችና ባለሙያዎች እንኳን ደስ አለን /አላችሁ !! ሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት መጋብት 13/2016 ዓ፡ም ሀዋሳ/ሲዳማ

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ መሰረታዊ ድርጅት የአባላት ኮንፈረንስ ማካሄድ ተጀመረ ።
Byadminበጤና ቢሮ እና በተጠሪ ተቋማት እያገለገሉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ ድርጅት ሥር የሚገኙ አመራር እና ሰራተኞች በፓርቲው የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በተያያዘም በዚሁ ሪፖርት ተለይተው የወጡ ጉድለቶችን ለመሙላት ዛሬ የተደረገው ውይይት ለፓርቲው አባላት የበለጠ አቅም እንደሚፈጥርና ሁሉም አመራርና አባላት ተቀራራቢ የሆነ አቋም እንዲኖራቸው ያስችላል ተብሎም ይጠበቃል። በኮንፈረንሱ በስራቸው የተሻለ ዉጤት…

የማህበረሰባችንን የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነት ለማሻሻል የዲጂታል ሚዲያ ሚና የጎላ ነው። አቶ በላይነህ በቀለ
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጥቅምት 1/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ በወቅታዊ እስትራቴጂያዊ ጉዳዮች በተለይም የወባ ስርጭትን በመከላከልና በመቆጣጠር ስራ እና በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ላይ ዲጂታል ሰራዊቱን ለማንቃት የሚያግዝ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው በጤናው ዘርፍ ፍትሃዊ የጤና አገልግሎት ለማረጋገጥ ፤ የማህበረሰባችንን በጤናው ዘርፍ…
