
Similar Posts

በክልላችን የሚገኙ የመንግስት ሆስፒታሎች በሙሉ የላቦራቶሪን ጥራት ለማሻሻል የSLMTA ትግበራ ውስጥ መግባታቸው ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሆስፒታል ለተወጣጡ ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች የላቦራቶሪ ጥራት ለማሻሻል ”SLMTA(Strengthening Laboratory Managment Toward Accreditation)” በሚል ርዕስ ከጥር 13/2018ዓ/ም ጀምሮ ስሰጥ የነበረ ስልጠና ተጠናቀቀ። በኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ ዳ/ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ በአጠቃላይ ውይይት እንደገለጹት በክልላችን ውስጥ የምገኙ ሆስፒታሎች በሙሉ SLMTA በመተግበር የላቦራቶሪ ጥራት እንዲያሻሽሉ እንደተደረገ እና በዚህ አመት አዳድስ ተቋማት ወደ ISO 15189:2022 እውቅና የምመጡ…

በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በቀጣይ በሚተገበሩ ሀገራዊና ክልላዊ ዕቅድ፣ በፓርቲው ማንፌስቶ እንዲሁም በምርጫ መመሪያ ላይ የኢንስቲትዩቱ የብልጽግና ፓርቲ አባላት ዉይይት አደረጉ።
Byadminሀዋሳ፤ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ”ኢትዮጽያ ወደ ተምሳሌት ሀገር ” በሚል መሪ ቃል የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የብልፅግና ህብረት በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት ተከብሯል ። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ 7ተኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ፣ ፍትሀዊ እንዲሁም የተጀመሩ ሥራዎችን ዉጤታማነት ለማስቀጥል የፖርቲዉ አባላት ቁርጠኛ መሆን…

ራሰዎንና ቤተሰብዎን ከወባ በሸታ ለመከላከል ሁልጊዜ የመኝታ አጎበርን በአግባቡ ይጠቀሙ!!
Byadminየአጎበር እጥረት ቢያጋጥምዎ ቅድሚያ ለህጻናት ፣ለነፍሰጡር እናቶችና ለአረጋውያን ይሰጡ!! ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደዉሉ!! በሰዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት!!

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች እና የጤና ቢሮዎች ጋር የበጀት አመቱን እቅድ በማናበብ ላይ ይገኛል።
Byadmin————————— የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በእስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈጻሚ አስተባባሪነት ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች ጋር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የጋራ እቅድ ከጥቅምት 04 – 06/2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በማናበብ ላይ ነው። የጋራ እቅድ ማናበብ የተቋማዊ እና ክልላዊ እቅዶችን ከሀገራዊ የህዝብ ጤና ስትራቴጂዎች እና ፖሊሲዎች ጋር በማጣጣም የተጣጣመ ትግበራ እና ተጠያቂነትን ያበረታታል፣ በመረጃ…

#Ayiidde_Cambalaalla_አይዴ_ጫምባላላ
ByadminHawalle Fichee-Cambalaalla Sidaamu dagara diru Soorro Ayyaanira keerunni iillishinonke Illishino’ne!! እንኳን ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 5/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የወባ በሽታን ለመቆጣጠርና ለማጥፋት የሚሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ ከተለያዩ የአሜርካ ዩኒቨርሲቲ ከተውጣጡ ሳይንቲስቶች ጋር ውይይት አደረገ፡፡
Byadminበወባ በሽታ ምርምር ዙሪያ የምርምር እቅድ ነድፈው ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር አብረው ሲሰሩ የነበሩትን የምርምር ስራዎች ለመገምገም ከሶስት የአሜሪካ ዩንቬርሲቲዎች (University of North Carolina, Brown University እና Notre Dame University) የተውጣጡ ስድስት ከፍተኛ የምርምር ልኡካን ቡድን ከኢንቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እና ከኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸዉ ቶሌራ ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን የወባ…
