
Similar Posts
በሲዳማ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታት ህዝባዊ ንቅናቄ ለመፍጠር ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ
Byadminየሲዳማ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል እየታየ የመጣውን የወባ በሽታ ስርጭት በዘላቂነት ለመግታት፣ ለመቆጣጠርና የቅድመ መከላከል ሥራዎችን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ:: ሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው የወባ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በክልሉ ውስጥ በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸውን ገልጸዋል። ሆኖም የአየር ንብረት…

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ 4ኛ ዙሪ የተቀናጀ የኮቪድ -19 ክትባት ዘመቻ ክልላዊ የማስጀመሪያ ሰነ ስርዓት የክልሉ እንግዶች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በአለታ ወንዶ ከተማ ተካሂዷል።
Byadminበማስጀመሪያው ፕሮግራም ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ም/የቢሮ ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ኃላፊ የሆኑት አቶ በላይነህ በቀለ በንግግራቸው በኮቪድ-19 ምክንያት በዜጎች ላይ ከሚደርስባቸው ህመምና ሞት ለመከላከል ክትባት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው በመሆኑ በ4ኛው ዙሪ ዕድሜያቸው 12 ዓመትና በላይ ለሆናቸው ለ623,000 ሰዎች የሚሰጥ ሲሆን ከዚሁ በተጓዳኝ በርካታ ልጃገረዶችን ለህመምና ሞት እየዳረገ የሚገኘውን የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባትም ለ183,289…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት በዛሬው ዕለት የኩፉኝ ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ረገድ በወሬዳዎች የምገኙ የጤና አ/ጣቢያ ኃላፊዎች ፣ IDSR focal እና በጤና ተቋማት ተመላላሽ ህክምና ክፍል ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጠናቀቀ።
Byadminጤናማ ፣ አምራችና የበለጸገ ህብረተሰብ ለመፍጠር እንቅፋት የሚሆኑ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች እና የተከሰተው የኩፉኝ ወረርሽኝ ስለመተላለፊያ መንገዶችና የመከላከያ ስልቶችን አስመልክቶ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ማስጨበጥ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን ገልጸው ፤ ለተሳታፊዎች የተከሰተው ወረርሽኝ ለመከላከል በተቀናጀ መልኩ ሊመራ እንደሚገባ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ አሳሰቡ። በመጨረሻም ከሰልጣኞች የተለያዩ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ተነስተው ለተነሱ…

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ መሠረታዊ ፓርቲ የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 ዕቅድ የፈጻሚ ማዘጋጃ መድረክ በዛሬው እለት እየተካሄደ ይገኛል።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፤ ነሐሴ 22/2016 ዓ.ም በክልሉ ባለፉት ጊዜያት ከክልል ማዕከል ጀምሮ በተለያዩ የአስተዳደር እርከኖች ሲካሄድ የነበረው የ2016 ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ፈጻሚ ማዘጋጃ መድረክ በዛሬው ዕለት በክልሉ ጤና ቢሮ እና ለቢሮው ተጠሪ በሆኑ መ/ቤቶች ደረጃ የሚገኙ አባላትና ደጋፊ ፐብሊክ ሰርቫንት የውይይት መድረክ ተጀምሯል። የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክቡር…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምንነት፣ መተላለፊያ መንገዶችና መከላከያ ዘዴዎች
Byadmin#MarburgVirus
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የፓንደሚክ ፈንድ የቦርድ ተባባሪ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ
Byadmin__________ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የፓንደሚክ ፈንድ የበላይ ቦርድ ተባባሪ ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። የፓንደሚክ ፈንድ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸዉ አገራትን አቅም በመገንባት ድንገተኛ የጤና አደጋ ክስተቶችን ለመከላከል፣ ለመለየትና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እንዲቻል በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የተቋቋመ መሊቲላተራል ፋይናንሲንግ አሰራር ሲሆን ሚኒስትሯ በአዲሱ ኃላፊነታቸው ዓለም አቀፍ አጋርነቶች እንዲጠናክር እና አገራት ወረርሽኞችን ለመከላከል ለሚያደርጉት ኢንቨስትመንት የሚሰጠውን…
