
Similar Posts

በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ March-8 ቀን ተከበረ!
Byadminበዓለም ለ113 ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ ”የሴቶችን አቅም በማጎልበት የጤና ልማትን እናፋጥን ” በሚል መሪ ቃል የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ፣ የጤና ቢሮና የተጠሪ ተቋማት ማኔጅመንትና ሰራተኞች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በመድረኩ ላይ የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በንግግራቸው የሴቶች ሁሌንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሉም በትኩረት…

ወረርሽኞችን ለመቆጣጠር በሚኖሩት ምላሽ መስጠት ስራዎች ውስጥ ለተቋማት ቅንጅታዊ ስራን ለማጠናከር እድል እንደሚፈጥር ተገለፀ።
Byadminየአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት አመራሮችና ተመራማሪዎችን ያቀፈ ልዑክ፣ በማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከልና በክትባት ምርምር ዙሪያ ያለውን አገራዊ ምላሽ ለመገምገም በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የመስክ ጉብኝት አከናወኑ። ይህ ጉብኝት የጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን አገራዊ የምላሽ አሰጣጥ ተልዕኮ መነሻ ያደረገ ሲሆን፣ በሲዳማ ክልል ሪጅናል ላብራቶሪ እና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ ያለውን የማርበርግ ክትባት መስጫ ማዕከል ወረርሽኙን ለመግታት…

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ምርጥ የጤና ዘርፍ አመራር ሽልማት ተሸለሙ::
Byadminየሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ምርጥ የጤና ዘርፍ አመራር ሽልማት የተሸለሙ ሲሆን ሽልማቱን የሰጠው የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት ሀገር በቀል ማህበር ነው። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ላበረከቱት በሳል አመራር እያመሰገነ የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት ላበረከተሎት ሽልማት እንኳን ደስ አለዎት ለማለት ይወዳል። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ሚያዚያ 07/2016 ዓ.ም ሀዋሳ,ሲዳማ

እንኳን ደስ አለን ! እንኳን ደስ አላችሁ !
Byadminየሲዳማ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ ምርጫ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ቢሮአችን በክልሉ ካሉት ቢሮዎች ባስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም 2ኛ በመውጣት ከክልሉ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ ልዩ ሽልማት ተቀብሏል። ሽልማቱ በቀጣይም የተሻለ ለመስራት የሚያግዝና የሚያበረታታ ነው። ቢሮው ለዚህ ስኬት እንዲበቃ በከፍተኛ ወኔ እና ሞራል የሚጠበቅባችሁን ድርሻችሁን የተወጣችሁና እየተወጣችሁ የሚትገኙ…

ከጤና ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት MPox አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
Byadminግንቦት 17/2017 ዓ.ም #Mpox Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: https://t.me/M0H_EThiopia

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ
Byadminበክልሉ ጤና ቢሮ ለበጀት ዓመቱ ከታቀደው ዕቅድ መነሻ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የየዘርፉ አፈጻጸም ሪፖርቶች ቀርበው እንደሚገመገም መድረኩን በንግግር ያስጀመሩት የቢሮ ኃላፊዋ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ገልጸዋል። ዶ/ር ሰላማዊት አክለውም በዚህ መድረክ ከየሥራ ክፍሎቹ ከሚቀርቡ ሪፖርቶች መነሻ በጥንካሬ እና በጉድለት የተለዩ ጉዳዮች ዙሪያ አጽንኦት ተሰጥቶ ውይይት እንደሚደረግባቸው ገልጸው ፤ በቢሮው በቀጣይ ሁለት ወር ሊተኮርባቸው በሚገቡ የማካካሻ…
