እንኳን ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ -ጨምባላላ በዓል በሠላም አደረሰን/አደረሳችሁ !!
Fichee Jeeji Jeeji !!
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

Fichee Jeeji Jeeji !!

በክልላችን የሚገኙ አራት ሆስፒታሎች በዛሬው ዕለት በጤና ሚኒስቴር ፤ በ4ኛው ዙር የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ( EHAQ 4th Cycle) ውድድር ባስመዘገቡት የተሻለ አፈጻጸም የገንዘብ እና የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል። በዚሁ መሠረት:- 1.ይ/ዓለም ሕክምና ኮሌጅ አ/ ሆስፒታል 2ኛ ደረጃ በመውጣት የ3,000,000 እና የብር ዋንጫ 2.ለኩ አ/ሆስፒታል ፣ አዳሬ አ/ሆስፒታል እና ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል 3ኛ ደረጃ…

************* የማርበርግ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመሆን የበሽታውን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በሽታው መከሰቱ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ የክትትልና የልየታ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑ በመግለጫው ተመላክቷል። በመሆኑም እስከ ዛሬው እለት የተለያዩ ምልክቶች ታይቶባቸው 73 ሰዎች ምርመራ ተደርጎላቸው 11 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። ከእነዚህም ውስጥ 6…

የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የውይይት መድረክ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት PHEM ዳይሪክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በድሉ ባዴጎ የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ የቅኝት ሥራዎች አበረታች መሆኑን ጠቅሰው በተለይ ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብ አባላት ላይ የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶ በመሠራቱ አበረታች ዉጤት መመዝገቡን አሳስበዋል። በመቀጠልም የዓመቱ የኤች አይ ቪ ሰርቪላንስ ሪፖርት ዶ/ር አፌንሻ አመሎ ካቀረቡ በኋላ…

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የማርበርግ ቫይረስ (Marburg virus) በማንኛውም ንክኪ መተላለፍ የሚችል እጅግ በጣም አደገኛ በሽታ በመሆኑ የገጻችን ተከታዮች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እንመክራለን። ከማንኛውም መነካካት (መጨባበጥ) እንዲቆጠቡ በመደበኛነት የእጅ ሳኒታይዘር እንዲጠቀሙ ማንኛውንም ነገር ከነኩ በኋላ እጆችን በሚገባ እንዲያጸዱ እንመክራለን! ሰው በሚበዛባቸው እና ከፍተኛ መነካካት በሚያስከትሉ አካባቢዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። #MarburgVirus የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት ህዳር 18/2017 ዓ.ም ሐዋሳ…

ስለ ጤናዎ ምንም አይነት ጥያቄ ወይንም ስጋት ካለዎት በ7794 ነፃ የስልክ መስመር ደዉለው ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ :: ኮሌራ ፣ወባ ፣ኩፉኝ —–ወ ዘ ተ ማንኛዉም ጤና እና ጤና ነክ መረጃ እና ምክር አግልግሎቶችን ብቃት ባላቸው የጤና ባለሙያዎች በሳምንት 7ቀን ለ 24ሰዓታት አግልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ::

ታህሳስ 3/ 2018 በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ክትትል ላይ ናቸው። Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 12/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute