በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ 4ኛ ዙሪ የተቀናጀ የኮቪድ -19 ክትባት ዘመቻ ክልላዊ የማስጀመሪያ ሰነ ስርዓት የክልሉ እንግዶች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በአለታ ወንዶ ከተማ ተካሂዷል።
በማስጀመሪያው ፕሮግራም ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ም/የቢሮ ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ኃላፊ የሆኑት አቶ በላይነህ በቀለ በንግግራቸው በኮቪድ-19 ምክንያት በዜጎች ላይ ከሚደርስባቸው ህመምና ሞት ለመከላከል ክትባት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው በመሆኑ በ4ኛው ዙሪ ዕድሜያቸው 12 ዓመትና በላይ ለሆናቸው ለ623,000 ሰዎች የሚሰጥ ሲሆን ከዚሁ በተጓዳኝ በርካታ ልጃገረዶችን ለህመምና ሞት እየዳረገ የሚገኘውን የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባትም ለ183,289…


