
Similar Posts
የሲዳማ ክልል የምክር ቤት የልዑካን ቡድን የሁለተኛ ቀን ጉብኝት በይርጋለም ከተማ ጤና ጣቢያ ተጠናክሮ ቀጠለ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎችና አመራሮችን ያካተተው የልዑካን ቡድን የሁለተኛ ቀን የመስክ ጉብኝቱን በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይርጋለም ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ጣቢያ በማካሄድ፣ በጤና ዘርፉ እየተመዘገቡ ያሉ ተጨባጭ ለውጦችንና የአገልግሎት ጥራትን በተግባር ተመልክቷል። በጉብኝቱ ወቅት የጤና አገልግሎት ጥራት፣ የእናቶችና ሕፃናት ጤና፣ የቤተሰብ ጤና ቡድን (FHT) አፈፃፀም፣ የፅዱ…

የኮሌራ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ሕብረተሰቡ የመከላከያ መንገዶችን በተገቢው መንገድ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባው ተገለጸ
Byadmin————————- ባለፉት አምስት አመታት በአፍሪካ ቀንድ አገራት ከኮቪድ ወረርሽኝ ባሻገር ወቅታዊ በሆኑ ተፈጥሮአዊ እና ሰዉ ሰራሽ አደጋዎች ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይገኛል፡፡ ከእነዚህም ዉስጥ ከድርቅ ጋር ተያይዞ የሚመጡ አጣዳፊ የስነ-ምግብ እጥረት፣ ኮሌራ እና ሌሎችም ተላላፊ በሽታዎች ወረርሽኝ ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ፡፡ ስለሆነም የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከክልል ጤና…

ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጡ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ስልጠና ተጀምሯል።
Byadminየኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ በሀዋሳ ከተማ ለ100 ሁለገብ ባለሙያዎች የአንድ ወር ስልጠና ከፈቱ። ስልጠናው በ24 – 48 ሰአታት ውስጥ በድንገተኛ አደጋዎች ለመሰማራት ዝግጁ የሆኑ በደንብ የሰለጠኑ፣ የታጠቁ፣ ቀልጣፋ እና ተለዋዋጭ ባለሙያዎችን ዝርዝር በማዘጋጀት ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት ምላሽ ሰጪ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ያተኩራል። ስልጠናው የኢፒአይአይ ከጤና ጥበቃ…

እንኳን ለመላው የጥቁር ህዝቦች የድል በዓል ለሆነው አድዋ 130ኛ ዓመት አደረሳችሁ !
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የካቲት 23/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

የክልሉ ህብረተሰብ ራሱን ከተለያዩ በሽታዎች እንዲጠብቅና እንዲከላከል ብሎም የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነቱ እንዲሻሻል ዲጂታል ሚዲያ ሰራዊት መገንባት እና የጤና ተግባቦት ስራዎችን ማጠናከር ያሻል ፦ አቶ በላይነህ በቀለ
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሰኔ 5/2017 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ የህዝብ ግንኙነትና የጤና ተግባቦት ስራዎችን ማጠናከር ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ ከዞንና ከወረዳ የጤና ትምህርት ባለሙያዎች ጋር አካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው የማህበረሰቡን የበሽታ ተጋላጭነት ለመቀነስና ጤናማና አምራች ዜጋ የመፍጠር ራዕይን እውን ለማድረግ የማህበራዊ ባህሪ ለውጥ ተግባቦት…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመቆጣጠር ሂደት ከፍተኛ ሚና ለነበራቸው አካላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሀ-ግብር ተካሄደ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የካቲት 21/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል የማርበርበርግ ቫይረስ ስርጭትን በመከላከል ሂደት የላቀ ሚና ለተወጡ አካላት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የፌደራልና የክልሉ ቁልፍ አመራሮች እና የስራ ኃላፊዎች የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም አጋር ድርጅቶች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የዕውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተከናውኗል። የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ…
