
Similar Posts

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች የጥራት አመራር ስልጠና መስጠቱ ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ 23/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከመንግስትና ከግል ጤና ተቋማት ለተውጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በላቦራቶሪ ጥራት አመራር (Laboratory Quality Management system(LQMS)) ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። ኢንስቲትዩቱ በክልሉ የሚሰጡ የላቦራቶሪ አገልግሎቶች ጥራታቸውን የጠበቁ፣ ትክክለኛና ተዓማኒ እንዲሆኑ የአቅም ግንባታ ስራዎችን በተከታታይ እያጠናከረ መሆኑን ገልጿል። የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ…

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፈንድ (ዩኤንኤፍ) ኮንግረሽናል ልኡካን ቡድን ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ
Byadmin__________ የልዑካን ቡድኑ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱን በጎበኙበት ወቅት የኢንስቲትዩቱ አመራሮች የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እና ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር በመሆን አቀባበል አድርገውላቸዋል። ዶ/ር መሳይ ስለ ኢንስቲትዩቱ አጠቃላይ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን በገለጻቸውም የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ አስተዳደር፣ የብሔራዊ የጤና የላቦራቶሪዎች አቅም ግንባታ፣ የጤና መረጃዎች ቅመራ እና ትንተና…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው።
Byadmin በመድረኩ ላይ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የተከበሩ ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ፣ የሲዳማ ብ/ክ/መ ጤና ቢሮ ማኔጅመንት አባላት፣የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ም/ዋና ዳይረክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ፣ የEPSS ሀዋሳ ቅርንጫፍ ኃላፊ አቶ ዘመን ለገሰ ፣የኢንስቲትዩቱ ማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞችን ጨምሮ የዞኖች፣ የወረዳዎችና የጤና ተቋማት አመራሮችና ባለሙያዎች ተገኝተዋል። በመድረኩ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ክቡር…

የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለዞኖች፣ ለወረዳዎችና ለጤና ተቋማት የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ።
Byadminየሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 12/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ከ 12,283, 000 ብር በላይ ተገዝቶ የተበረከተለትን 111 ኮምፒዩተር ዴስክ ቶፕ በክልሉ ለሚገኙ ለሁሉም ዞኖች፣ ወረዳ ጤና ጽ/ቤቶች እና ሆስፒታሎች እንዲሁም ከፍተኛ ቁጥር ተገልጋዮችን ለሚያገለግሉ ጤና ጣቢያዎች የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር መረጃ አስተዳደርን ለማዘመን / PHEM &IDSR Digitalization/ ድጋፍ…

” ብቁ የጤና አመራር ለላቀ ውጤት እና ጥራት ” በሚል መሪ ቃል በሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ አዘጋጅነት ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ።
Byadminየክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በማጠቃለያ መድረክ ላይ ባስተላለፉት መልዕክታቸው ስልጠናው አንድ የጤና አመራር /ባለሙያ ሊጠብቀውና ሊተገብረው የሚገባውን ወሳኝ የሆኑ የትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎችን አውቆ እንዲተገብር የሚያስችል ነው። ከዚህ አኳያም ባለፉት ሶስት ቀናት የተሰጠው ስልጠና ውጤቱ ቀጥሎ በእያንዳንዱ መዋቅር ደረጃ በሚኖረው አፈጻጸም የሚለካ ሆኖ ሰልጣኙ ወደ መደበኛ ሥራ ቦታቸው ሲመለሱ ከዚህ በፍት ከነበረው በተሻለ ሁኔታ…
