EPHI and the Ethiopian AI Institute Pledged to Work Together
——————————
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

——————————

__________ የጤና ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሪዞልቭ ቱ ሰቭ ላይቭስ ጋር በመሆን ሲያከናውኑት የነበረው የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ተቋማት ወረርሽኝን የመከላከል አቅማቸውን ለማሳደግ የተሰራው የሙከራ ስራ ርክክብ ተደረገ። የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሃድን (Primary Care) ማጠናከር በልዩ ትኩረት እየተሰራባቸው ካሉ አምስት ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች መካከል ዋነኛው መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ገልፀዋል። የማይበገር…

ዛሬ በስልጠና ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የብልግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ስርአት ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ካሣ ስልጠናው ለሀገራችን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያግዝ መሆኑን በማንሳት ከዚህ በፍት በህዋስ ተደራጅታችሁ የነበራችሁ ዛሬ እራሳችሁን ችላችሁ መሠረታዊ ድርጅት በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ ክቡር እንግዳውን በማመስገን ሠራተኛው የተሰጠዉን ስልጠና በተግባር ላይ በማዋል እና የተሰጠንን…

Proper Testing During a Marburg Epidemic

።።።።።።።።።።።።።።። ጤና ሚኒሰቴር ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝ ነጻ መሆኗን አሳወቀ ። የጤና ሚኒስቴር ሀገራችን ኢትዮጵያ ከማርበርግ በሽታ ወረርሽኝ ሙሉ በሙሉ ነጻ መሆኗን በገለጸበት መድረክ ላይ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ስለአከናወነው ተግባራትና ስላበረከተው አሰተዋጽኦ ከህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ከተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ እጅ የሲዳማ…

ታህሳስ 3/ 2018 በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ክትትል ላይ ናቸው። Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 12/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

ታህሳስ 20/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 29/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute