
Similar Posts


የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል።
Byadmin#polio #PolioVaccine የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 17/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተውጣጡ ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች በሲዳማ ክልላዊ መንግስት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የስራ ልምድ ልውውጥ አደረጉ ።
Byadminበልምድ ልውውጡ በክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዮት እየተተገበረ ያለውን የመረጃ አያያዝ /ዳታ ማናጅመንት ሲስተም ፣ የነፃ ስልክ ጥሪ ማእከል (call centre) ፣ የሕብረተሰብ ጤናና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር (PHEM) ፣ የክልል ላቦርቶሪ (Regional Laboratory) እና የሕብረተሰብ ጤና ምርምር ስራዎች ላይ የገለጻ እና የአካል ምልከታ በማድረግ የእርስ በዕርስ የአሰራር ልምዶችን በመለዋወጥ በጤናው ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ጥራት እና ቅልጥፍና…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት በሕብረተሰቡ ጤና ላይ አደጋ ልያደርሱ የሚችሉ በሽታዎች ስከሰቱ ቶሎ ለማረጋገጥ፣ ሪፖርት ለማድረግና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል አለማቀፍ የ7-1-7 መለኪያ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የበሽታዎች ቅኝት መረጃ ስረዓት ስልጠና መስጠት ተጀመረ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብአ ጤና ኢንሰቲትዩት ጥቅምት 20/ 2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት Resolve to save lives ከሚባል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር የ7-1-7 የበሽታዎች ቅኝት መለኪያ በመተግበር ውጤታማ ስራ እየሰራ መቆየቱን በተዘጋጀው ስልጠና መርሃ ግብር ላይ ተገልጿል። በስልጠናው መክፈቻ ላይ አሁን ያለውን የበሽታዎች ቅኝት መረጃ ስርዓት ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ በዘርፉ በርካታ ተግባራት መከናወናቸው…

በህገ ወጥ የመድሃኒት ዝውውር ላይ ተሰማርተው ህብረተሰቡን ለከፋ የጤና ችግር እየዳረጉ ያሉ አካላትን በጋራ ርብርብ መከላከል እንደሚገባ ተገለፀ።
Byadminበህገ ወጥ የመድሃኒት ዝውውር ላይ ተሰማርተው ህብረተሰቡን ለከፋ የጤና ችግር እየዳረጉ ያሉ አካላትን በጋራ ርብርብ መከላከል እንደሚገባ በዛሬው ዕለት ከግል የጤና ተቋማት ባለቤቶች ጋር የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተስተዋሉ ችግሮችን ለማረም በተደረገ የምክክር መድረክ ላይ ተጠቁሟል። የሲዳማ ክልል ጤናና ጤና ነክ አገ/ግ/ጥ/ቁ/ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ቡሪሶ ቡላሾ በመልዕክታቸው በክልሉ ከ1400 በላይ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የጤና…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገመገመ::
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) የ2018 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ስትራቴጂካዊ እና ኦፕሬሽናል ዕቅድ አፈጻጸምን የክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀላፊዎች እና የኢንስቲትዩቱ አመራሮች በተገኙበት የሚገመግም የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ አካሄደ። የግምገማ መድረኩ ዋና ዓላማ በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር፣ በላቦራቶሪ አቅም ግንባታና አገልግሎት በጥናትና ምርምር ፣ በብሔራዊ የጤና መረጃ ዙሪያ እንዲሁም በአለም አቀፍ ጤና ደንብና…
