
Similar Posts

በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የወባ መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ የሚደረግ የህዝብ ንቅናቄ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
Byadminየሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ፤ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም በሀገርቱ ከተፈጠረው የአየር ንብረት መዛባት ጋር በተያያዘ በክልላችንም በአንዳንድ አከባቢዎች የወባ በሽታ ጫና እየተፈጠረ ስለሚገኝ የመከላከሉን ስራ ከወራት በፍት ተጀምሮ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። በዚሁ መሠረት በዛሬው ዕለትም በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ውኃን ያቆሩ ቦታዎችን የማፋሰስና የማዳፈን (የአከባቢ ቁጥጥር ) ሥራ በሕዝብ ንቅናቄ ተደርጓል። በህዝብ ንቅናቄ ላይ…

የጥንቃቄ መልዕክት
Byadmin፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የማርበርግ ቫይረስ (Marburg virus) በማንኛውም ንክኪ መተላለፍ የሚችል እጅግ በጣም አደገኛ በሽታ በመሆኑ የገጻችን ተከታዮች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እንመክራለን። ከማንኛውም መነካካት (መጨባበጥ) እንዲቆጠቡ በመደበኛነት የእጅ ሳኒታይዘር እንዲጠቀሙ ማንኛውንም ነገር ከነኩ በኋላ እጆችን በሚገባ እንዲያጸዱ እንመክራለን! ሰው በሚበዛባቸው እና ከፍተኛ መነካካት በሚያስከትሉ አካባቢዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። #MarburgVirus የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት ህዳር 18/2017 ዓ.ም ሐዋሳ…

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እየተከናወኑ ያሉ የሪኢኖቬሽን ስራዎችን ጎበኙ፡፡
Byadmin————————— በጉብኝቱ ወቅት ሚኒስትር ዴኤታው ከኢንስቲትዩቱ አመራሮች ጋር በነበራቸው ውይይት እንደተናገሩት ላለፉት መቶ አመታት የህብረተሰብን ጤና በማሻሻል ረገድ በፈጸመው አኩሪ ተግባር በሀገራችንም ሆነ በአለማቀፍ ደረጃ መልካም ስም ያተረፈው ይህ ኢንስቲትዩት ታሪኩን እና አገልግሎቱን የሚመጥን አሰራር እና ዉበት እንዲኖረው ለማስቻል እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የሚያበረታቱ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ እነዚህን ስራዎች ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በቅርበት እንደሚከታተል የተናገሩት ዶ/ር ደረጀ…

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ
Byadminበክልሉ ጤና ቢሮ ለበጀት ዓመቱ ከታቀደው ዕቅድ መነሻ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የየዘርፉ አፈጻጸም ሪፖርቶች ቀርበው እንደሚገመገም መድረኩን በንግግር ያስጀመሩት የቢሮ ኃላፊዋ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ገልጸዋል። ዶ/ር ሰላማዊት አክለውም በዚህ መድረክ ከየሥራ ክፍሎቹ ከሚቀርቡ ሪፖርቶች መነሻ በጥንካሬ እና በጉድለት የተለዩ ጉዳዮች ዙሪያ አጽንኦት ተሰጥቶ ውይይት እንደሚደረግባቸው ገልጸው ፤ በቢሮው በቀጣይ ሁለት ወር ሊተኮርባቸው በሚገቡ የማካካሻ…

የእናቶችና ህጻናት ሞትና የሞት መንስኤዎችን አስመልክቶ የናሙና ምዝገባ ሥርዓት የማስጀመሪያ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ
Byadmin—————————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች ጋር የእናቶችና ህጻናት ሞት እና የሞት መንስኤዎች እንዲሁም አጠቃላይ የበሽታ ሰርጭት የመለየት እና ያሉትን የክትትል ስርዓቶችን ለማጠናከር የናሙና ምዝገባ ስርዓትን (Sample Registration System/SRS/) ለመዘርጋት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት የተፈረመ ሲሆን የማስጀመሪያ የዉይይት መድረክም ሰኔ 24/2017 ዓ.ም በአዲስ…

ራስዎን እና ቤተሰብዎን ከጉንፋን መሰል በሽታዎች ይከላከሉ!!
Byadmin• እጅዎን በውሃና በሳሙና ይታጠቡ ወይም በሳኒታይዘር ያጽዱ • ማስክ ያድርጉ • በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር መስኮቶችን ይክፈቱ • የሕመም ምልክት ከተከሰተ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ • ፈሳሽ ይውሰዱ፤ በቂ ዕረፍትም ያድርጉ የዛሬ ጥንቃቄዎ ለነገ ጤናዎ!! ለተጨማሪ መረጃ 8335 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ የኢትዮጵያ የሕብረሰተብ ጤና ኢንስትቲዩት
