
Similar Posts

እንኳን ደስ አለን!
Byadminኢንስቲትዩታችን በሚሰጠው የላቦራቶሪ አገልግሎት የአለም አቀፍ ስታንዳርድ(ISO 15189:2022) ማስቀጠሉ ተረጋግጦ የአክሬዲተሽን ሰርተፍኬት ከኢትዮጵያ አክሬዲተሽን አገልግሎት ተበርክቶልናል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 09/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት: ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: sphi.gov.et/emergency See less

በክልላችን ከፍ እያለ የመጣውን የወባ ወረርሽኝ ለማስቆም ዘርፈ ብዙ ስራ እየተሰራ ይገኛል፤ ከእነዚህም ስራዎች አንዱ የሆነው የምርመራውን አቅምና ጥራት ማሻሻል ነው የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልል ጤና ቢሮ እና ከይርጋለም ህክምና ኮሌጅ ጋር በመተባበር ”መሠረታዊ የወባ ምርመራ በማይክሮስፒ” በሚል ሪዕስ ከህዳር 9-13/2017ዓ/ም ለላቦራቶሪ ሰራተኞች ስሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ። በማጠቃለያው ላይ የተገኙት የኢንስቲትዩቱ ም/ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ በክልላችን ያለውን የወባ ወረርሽኝ ለመግታት የላቦራቶሪ ባለሙያዎች ሚና ትልቅ መሆኑን ገልጸው የነበሩትን ክፍተቶች ለመሙላት ታስቦ የተዘጋጀ እንደሆነም በመግለጽ…

የክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ ሽኝት እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ፡፡
Byadminየክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ ሽኝት እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት የክልል ጤና ቢሮ የስራ ኃላፊዎች የተጠሪ ተቋማት፣ የጤና ሚኒስቴር እንደዚሁም የፌድራል እና በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ስር የሚገኙ የሆስፒታሎች ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በደማቅ ሁኔታ አከናውነዋል፡፡ በመድረኩ ሽኝት የተደረገላቸው ክብርት ዶ/ር ሊያ በጤና ሚኒስትርነት ሃገራቸውን በማገልገል ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጾ እና በጤናው ዘርፍ መሪነት ላስመዘገቧቸው…

በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፕዮና ሲዳማ ቡና ክለብ የጀግና አቀባበል አደረጉ ።
Byadminሐምሌ 6/2018 ዓ.ም ሲዳማ ብ/ክ/መ/ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሮት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን በመሆን የሲዳማን ክብር እና ኩራት ከፍ ያደረገው ሲዳማ ቡና ክለብ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሲደርስ በደማቅና በአይነቱ ልዩ የጀግና አቀባበል ለመቀበል የዝግጅት እንቅስቃሴ በሀዋሳ ከተማ አድርጓል። የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 6/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ይመልከቱ ነፃ የስልክ…

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን !
Byabzየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መያዝያ 2/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/

የኢትዮጰያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከልነት ለአፍሪካ አገራትም ምሳሌ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ ———————————–
Byadminየጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል በአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመሆን እየተካሄደ ያለው የሰራ እንቅስቃሴ እና መሰረታዊ የዲጂታላይዜሽን ስልታዊ እስትራቴጂ ተግባራዊነት ውጤታማ መሆኑን የካቲት 17/2018 ዓ.ም ይፋ አደረገ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር የፕሮግራሙን መክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ እንደገለጹት ይህ የልሕቀት ማዕከል…
