
Similar Posts

ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም በምስራቅ ሲዳማ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ ጋላና ወንዝ ከሚባል ድልድይ ላይ ከድልድይ ላይ የአይሱዙ ተሽከርካር በመገልበጡ ምክንያት የሰው ህይውት ጠፍቷል ::
Byadminየአደጋ መንስኤ እየተጣራ ሲሆን አጠቃላይ የተጠቃለለ መረጃ በቀጣይ የሚናደርስ እንደሆነ እንገልፃለን! ፈጣሪ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መፅናናትን እንዲሰጥ እንመኛለን! የትራፊክ አደጋን በጋራ እንከላከል!! የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ታህሳስ 20/2017ዓ.ም ሀዋሳ


ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካመርቀው ከፈቱ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮጥር 04/2017 ዓ.ም በይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ የተገነባውን የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ እንደገለፁት የኦክሲጂን ማምረቻ ፋብሪካው ግንባታ መንግሥት ለጤና አገልግሎት መሻሻል የሚያደርገውን ጥረት እንደሚያሳይ ገልፀዉ፥ ይህም የጤና አገልግሎት ጥራትን እንደሚያሳድግ ተናግረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አክለው እንደገለፁት የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካው የኦክስጅን…

ዓመታዊ የጸረ-ተህዋስያን መድሃኒቶች ብግርነት የዳሰሳ ጥናት የምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ነው
Byadminበኢንስቲትዩቱ የባክቴሪያል፣ የፓራሳይቲክ እና እንሰሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ እና ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር እንዲሁም ም/ዋና ዳይሬክተሮች በተገኙበት ዓመታዊ የጸረ-ተህዋስያን መድሃኒቶች ብግርነት Ani-microbial Resistance (AMR) የዳሰሳ ጥናት የምክክር መድረክ የካቲት 18 እና 19/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ ዋና ዓለማ ኢ.ኤ.አ…

እንኳን ደስ አለን!!!
Byadmin።።።።።።።።።።።።።።። ጤና ሚኒሰቴር ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝ ነጻ መሆኗን አሳወቀ ። የጤና ሚኒስቴር ሀገራችን ኢትዮጵያ ከማርበርግ በሽታ ወረርሽኝ ሙሉ በሙሉ ነጻ መሆኗን በገለጸበት መድረክ ላይ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ስለአከናወነው ተግባራትና ስላበረከተው አሰተዋጽኦ ከህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ከተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ እጅ የሲዳማ…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የ 2018 የመጀመርያ እሩብ ዓመት የበሽታ ቅኝት መሰረት ያደረገ ፕሮግራም ኤች አይ ቪ ( HIV CBS ) የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል ።
Byadminበመድረኩ ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ምትክል ዋና ዳይረክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ ፣የኢንስቲትዩቱ የማኔጅመንት አባላት ፣የጤና ተቋማት ART ተወካዮች ፣ Data clerk ፣አጋር አካላት ፣ጥር የተደረገላቸው የሰራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል ። የሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት መሰከረም 22/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/
