
Similar Posts

በጤና ሚኒስቴር መሪነት በዛሬው ዕለት የአለም አቀፍ የጤና አጋሮችና ሌጋሲ ድርጅቶች በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የተሰሩ ስራዎችን ለመጎብኘት ወደ ክልሉ ገብተዋል።
Byadminእንግዶቹ ወደ ሀዋሳ አየር ማረፍያ ሲደርሱ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና ማኔጅመንቱ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የተወጣጡ ልዑካን ቡድኖች በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በተለያዩ ጤና ተቋማት የሚሰጡ ጤና አገልግሎቶችን ተዘዋውረው እንደሚጎበኙ ለዚሁ የወጣው መርሃ ግብር ያሳያል። የክልሉ ጤና ቢሮጥር 20/2017 ዓ.ም

ክትባት ለልጆች ጤና!
Byadminእያንዳንዱ ልጅ ከፖሊዮ ነጻ ህይወት የመኖር መብት አለው! በመደበኛ እንዲሁም በእያንዳንዱ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻዎች ወቅት ታላሚ የተደረጉ ህጻናትን በማስከተብ ለማህበረሰብ በሽታ የመከላከል አቅም እንሁን። #polio የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

እንኳን ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ -ጨምባላላ በዓል በሠላም አደረሰን/አደረሳችሁ !!
ByadminFichee Jeeji Jeeji !!

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2016 በጀት አመት የ9 ወር የኤች አይ ቪ ቅኝት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በይርጋዓለም ከተማ እየገመገመ ይገኛል።
Byadminየመክፈቻ ንግግር በማድረግ የውይይት መድረክ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ የቅኝት ሥራዎች አበረታች መሆኑን ጠቅሰው በተለይ ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብ አባላት ላይ የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶ መሠራት እንደሚጠብቅ አሳስበዋል። በመቀጠልም የ9 ወር የኤች አይ ቪ ሰርቪላንስ ሪፖርት ዶ/ር አፌንሻ አመሎ ካቀረቡ በኋላ ጠንካራ…

የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለዞኖች፣ ለወረዳዎችና ለጤና ተቋማት የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ።
Byadminየሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 12/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ከ 12,283, 000 ብር በላይ ተገዝቶ የተበረከተለትን 111 ኮምፒዩተር ዴስክ ቶፕ በክልሉ ለሚገኙ ለሁሉም ዞኖች፣ ወረዳ ጤና ጽ/ቤቶች እና ሆስፒታሎች እንዲሁም ከፍተኛ ቁጥር ተገልጋዮችን ለሚያገለግሉ ጤና ጣቢያዎች የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር መረጃ አስተዳደርን ለማዘመን / PHEM &IDSR Digitalization/ ድጋፍ…

የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል።
Byadmin#polio #PolioVaccine የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 17/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/
