አዲሱን የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1362 2017 በተመለከተ የተደረገ የባለሙያዎች ፓናል ውይይት – ክፍል አንድ እና ሁለት:-
ክፍል አንድ
ክፍል ሁለት
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.
ክፍል አንድ
ክፍል ሁለት

The first Regional Action Plan for Health Security capacity-planning workshop was conducted in the Sidama Region from September 1–3, 2025, in Yirgalem town. The workshop highlighted that this planning exercise will pave the way for the effective and successful implementation of the country’s National Action Plan for Health Security. In his opening remarks, Ato Ugamo…

በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ. ም ድረስ ለሚካሄደው 5ኛ ዙር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ በሺታን መከላከያ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ ለክልሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችና ለአጋር ድርጅቶች በድጋፋዊ ጉብኝት /Supervision / ላይ ሥልጠና ተሰጥቷል ። በግንዛቤ ማስጨበጫው መድረክ ላይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ቤት ለቤት በሚካሄደው ዘመቻ በክልሉ ውስጥ የሚገኝ እያንዳንዱ ዕድሜው…

“””””””””””””””””””””‘ የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪ በBiosafety and Biosecurity program ተገምግሞ ኮከብ አራት(star 4) በመድረሱ ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለተገኘው እውቅና የተሰማውን ደሰታ ይገልጻል !! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 15/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

በድንገት ለሚከሰቱ ልዩ ልዩ ወርረሽኞች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት ይቻል ዘንድ ለወረረሽኝ ዝግጁ የሆነ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ተቋማትን ዝግጁ ማድረግ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ክቡር ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ላለፉት ሁለት አመታት በአዲስ አበባ፤ በሲዳማ እና በደቡብ ኢትዮጵያ በ197 የጤና ተቋማት ላይ ሲተገበር የቆየውን “ለወርረሽኝ ዝግጁ የሆነ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አሀድ ፕሮግራም”…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር “እናስተምር፣ እናሳውቅ፣ አሁን እንተግብር” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የዘንድሮውን የዓለም ፀረ ተህዋስያን መድሐኒቶች በጀርሞች መላመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ከህዳር 12-14/2017 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ አካሄደ፡፡ የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ እንደገለፁት የዓለም ፀረ ተህዋስያን የመቋቋም ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት በዓለም አቀፍ…

Hawalle Fichee-Cambalaalla Sidaamu dagara diru Soorro Ayyaanira keerunni iillishinonke Illishino’ne!! እንኳን ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 5/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et