ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የጤና ትብብርን ለማጠናከር የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
__________
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

__________

Proper Testing During a Marburg Epidemic


ሀዋሳ፣መስከረም 13/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በክልሉ በሀዋሳ ከተማ መስቀል አደባባይ እየተካሄደ የሚገኘው የደስታ ድጋፍ ሰልፍ ”በአንድነት እንችላለን፣የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ምልክት ነው፣የህዳሴ ግድባችን የብልጽግና ችን ማህተም ነው፣የህዳሴ ግድቡን መጨረስ የድል ሽልማት መጎናጸፍ ነው” በሚሉና በተለያዩ መፎክሮች የታጀበ ነው። በድጋፍ ሰልፉ በክልሉ በየደረጃው ከሚገኙ መዋቅሮች የተወጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

ይህ ውጤት እንድመጣ ተቋሙን በእውቀት በመምራት በሳል አመራር ሰጪነት ትልቅ ሚና የተጫወቱ የኢንስቲቱት ዳይረክተር ጀኔራል ክቡር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ እና የኢንስቲቱት አመራርና የማኔጅመንት አባላት ፤ ባለሙያዎች ፤ አጋር አካላት ፤ ከክልል እስከ ታችኛው መዋቅር ሀላፊነታቸውን በብስሌት የተወጡ ሁሉም የባለድርሻ አካላት እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንፈልጋለን ። ሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ዳይረክቶሬት ጳጉሜ…

ታህሳስ 20/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 29/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ፣ ጳጉሜን 4/2018 ዓ.ም. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 2018 በጀት ዓመት በድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ፣ ህብረተሰብ ጤና ላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ፣ በምርምር የቴክኖሎጂ ሽግግር እና በመረጃ አያያዝ ዘርፎች ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበት ዓመት መሆኑ ተገልጿል ። በዛሬው ዕለት ኢንስቲትዩቱ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን የገመገመ ሲሆን፣ የ2019 በጀት…