ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የጤና ትብብርን ለማጠናከር የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
__________
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

__________

———————— The Ethiopian Public Health Institute (EPHI), Travelers and Border Health Directorate in collaboration with the International Organization for Migration (IOM), the United Kingdom Health Security Agency (UKHSA), and the East, Central and Southern Africa Health Community (ECSA-HC), has formally convened a high-level Joint Cross-Border Collaboration, Coordination, Strategic Risk Assessment and Multi-Hazard Public Health Emergency…


ሲዳማ ክልል “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር እድገት!” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ክልላዊ የጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በመድረኩ ተገኝተው እንደገለፁት ሲዳማ ክልል ከሆነ ጀምሮ ህብረተሰቡ ያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ በመሠረተ-ልማት፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበረሰብ አቅም ግንባታ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በተደረገው ጥረት ባለፉት አምስት…
የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከል ማዕከል (Africa CDC) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዣን ካሴያ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት፣ መንግሥት የሕብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል የጤና ባለሙያዎችን አቅም በመገንባት፣ የጤና መረጃዎችን ዲጂታላይዝ በማድረግ እና የድንገተኛ ጤና አደጋዎችን ለመቆጣጠር የተለያዩ የዝግጁነት ሥራዎችን እያከናወነ ነው። በተለይም የኢቦላ…

የሲ/ብ/ክ/መ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት PHEM ዳይረክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በድሉ ባዴጎ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ ተቋሙ በዝህ ዓመት የጤና መረጃን በዘመናዊ መንገድ መሰብሰብ፣ መተንተን እና መጠቀምን ባህል ማድረግ አለብን የሚል አዲስ እርምጃ ይዞ ወደ ስራ መገባቱን ገልፀዋል። የጤና መረጃ ከሀብትነትም በላይ ሕይወት ነው ያሉት አቶ በድሉ ተሰብስቦ የቆየን መረጃ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መጠቀም መጀመሩን እና…

ከተሰሩ ስራዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልል ሤክተር መ/ቤቶች 1ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫና የሠርተፊኬት ተሽላሚ በመሆኑ!! እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!!