
Similar Posts


የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል የልዕቀት ማዕከል ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ
Byadmin—————————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል ከአፍሪካ ሀገራት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከላት መካከል በዓለም አቀፍ የጤና ደንብ አቅም መስፈርቶች መሠረት የተሻለ ሆኖ በመገኘቱ በቀጣይ የአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና የልህቀት ማዕከል እንዲሆን የተመረጠ በመሆኑ ሚያዝያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ፣ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2016 በጀት አመት የ9 ወር የኤች አይ ቪ ቅኝት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በይርጋዓለም ከተማ እየገመገመ ይገኛል።
Byadminየመክፈቻ ንግግር በማድረግ የውይይት መድረክ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ የቅኝት ሥራዎች አበረታች መሆኑን ጠቅሰው በተለይ ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብ አባላት ላይ የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶ መሠራት እንደሚጠብቅ አሳስበዋል። በመቀጠልም የ9 ወር የኤች አይ ቪ ሰርቪላንስ ሪፖርት ዶ/ር አፌንሻ አመሎ ካቀረቡ በኋላ ጠንካራ…

ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
Byadmin*//* ዛሬ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ ልዩ የደስታና የድል ብስራት ቀን ነው! ዳግማዊ አድዋ የሆነው የኢትዮጵያዊያንን የዘመናት ቁጭት ታሪክ የለወጠው ብሎም አዲስ የተስፋ ብስራትን ለትውልዱ ያበሰረው የሕብረብሔራዊ አንድነትና ፅናታችን መገለጫ የሆነው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በመመረቁ ታላቅ ኩራት እና ደስታ ይሰማናል! እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጳጉሜ 4/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች…

የአደጋ ጊዜ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኖች የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወደ ተገኘበት አካባቢዎች ተልከው ቫይረሱን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ እየተሰራ ይገኛል
Byadmin____________ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በወቅታዊ የጤና ጉዳይ ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱ በላቦራቶሪ መረጋገጡ መገለጹን ያስታወሱት ሚኒስትሯ እስካሁንም ድረስ 17 የተጠረጠሩ ሰዎች ምርመራ ተደርጎላቸዋል፣ ከዚህም 3ቱ ህይወታቸው በቫይረሱ ያለፈ መሆኑን በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ኢንስቲትዩት ሪፈረንስ ላቦራቶሪ መረጋገጡ፣ በተጨማሪም በምርመራ የተረጋገጠ ባይሆንም 3 ምልክቶች የታየባቸው ሰዎችም ህይወት…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች እና የጤና ቢሮዎች ጋር የበጀት አመቱን እቅድ በማናበብ ላይ ይገኛል።
Byadmin————————— የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በእስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈጻሚ አስተባባሪነት ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች ጋር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የጋራ እቅድ ከጥቅምት 04 – 06/2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በማናበብ ላይ ነው። የጋራ እቅድ ማናበብ የተቋማዊ እና ክልላዊ እቅዶችን ከሀገራዊ የህዝብ ጤና ስትራቴጂዎች እና ፖሊሲዎች ጋር በማጣጣም የተጣጣመ ትግበራ እና ተጠያቂነትን ያበረታታል፣ በመረጃ…
