
Similar Posts

“ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ!”
Byadminእንኳን ለ18ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ! የሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ጥቅምት 03/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/


የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዙሪያ ለሃይማኖት ተቋማት ኃላፊዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሕዳር 26/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ለሃይማኖት ተቋማት መሪዎች በማርበርግ በሽታ ምንነት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥተዋል ፤ በሚጠበቅባቸውም ሚና ዙሪያ ሰፊ ውይይት አካሂደዋል። በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ ላይ የተገኙት የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በመልዕክታቸው ፦የማርበርግ ቫይረስ…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ ዳይሬክቶሬት አፈጻጸምን ገምግሞ የ2019 ዓ.ም ትኩረቶችን አስተዋወቀ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ዳይሬክቶሬት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ፣ የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ የጤና ተቋማት የዕውቅናና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ እንደገለጹት፣ 2018 በጀት ዓመት ለኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ስኬቶች የተመዘገቡበት ዓመት ሲሆን፣ ይህም ውጤት በየደረጃው ያሉ…
የአሜሪካ ኤምባሲ ምክትል የሚሽን ኃላፊ ካትሪን ሮድሪጌዝ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎበኙ
Byadminየአሜሪካ ኤምባሲ ምክትል የተልዕኮ ኃላፊ ካትሪን ሮድሪጌዝ በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል በሕብረተሰብ ጤና ዙሪያ የሚደረገው ትብብር የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ስጋቶች አስቀድሞ ለመከላከል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን በኢንስቲትዩቱ በመገኘት ጎብኝተዋል:: የተከበሩ ካትሪን ሮድሪጌዝ በጉብኝታቸው ወቅትም እንደተናገሩት በአሜሪካ የበሽታ ቁጥጥር እና መከላከል ማዕከል ( US CDC) የሚደገፉ ፕሮግራሞች ኢትዮጵያውያንንና አሜሪካውያንን እንደ የኢቦላ ወረርሽኝ ካሉ አዳዲስ የጤና ስጋቶች ለመጠበቅ…

የድንገተኛ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመመከት ዝግጁ የሆኑ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ተቋማት የመፍጠር ፕሮጀክት የሁለተኛ ዙር (Phase 2) የማስጀመሪያ ወርክሾፕ ተጠናቀቀ ።
Byadminየዛሬ አንድ አሜት Resolve to Save lives የሚባል መንግስታዊ ያልሆኔ ድርጅት ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በ 8 ወረዳ እና በአንድ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በሚገኙ በ23 ጤና አጠባበቅ ጣቢያዎች ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ከተከሰቱ በብቃት ለመመከት እንዲሁም መደበኛ የጤና አገልግሎቶች ሳይስተጎጉል ለማስቀጠል ዝግጁ የሆኔ የመጀመሪያ ጤና ክብካቤ አሃድ የመፍጠር ፕርግራም…
