
Similar Posts

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ 4ኛ ዙሪ የተቀናጀ የኮቪድ -19 ክትባት ዘመቻ ክልላዊ የማስጀመሪያ ሰነ ስርዓት የክልሉ እንግዶች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በአለታ ወንዶ ከተማ ተካሂዷል።
Byadminበማስጀመሪያው ፕሮግራም ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ም/የቢሮ ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ኃላፊ የሆኑት አቶ በላይነህ በቀለ በንግግራቸው በኮቪድ-19 ምክንያት በዜጎች ላይ ከሚደርስባቸው ህመምና ሞት ለመከላከል ክትባት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው በመሆኑ በ4ኛው ዙሪ ዕድሜያቸው 12 ዓመትና በላይ ለሆናቸው ለ623,000 ሰዎች የሚሰጥ ሲሆን ከዚሁ በተጓዳኝ በርካታ ልጃገረዶችን ለህመምና ሞት እየዳረገ የሚገኘውን የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባትም ለ183,289…

መጋቢት ወር ሀገራችን ከተጋረጠባት የመበታተን አደጋ የታደገ፤ የዘመናት የመገፋፋትና የመጠፋፋት የፖለቲካ ባህላችንን ቀይሮ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ እና የበለፀገችና የተከበረች ኢትዮጵያን ለትውልድ የማሻገር ህልም የሰነቀ በታላላቅ ስኬቶች የታጀበ ሀገራዊ የለውጥ ጉዞ ዕውን የሆነበት ታሪካዊ ወር ነው: ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ::
Byadminበሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት አመራርእና ሰራተኞች ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበት 7ኛ ዓመትን በዉይይትና በተለያዩ ዝግጅቶች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። (መጋቢት 24/2017 ዓ.ም ሀዋሳ ) የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የብልጽግና ህብረት አባላትና ደጋፊዎች በኢትዮጵያ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም እውን የሆነውን ሀገራዊ ለውጥ 7ኛ ዓመትን አስመልክቶ በተለያዩ ዝግጅቶች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። ‘ትናንት፣ ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና!’…

“ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ!”
Byadminእንኳን ለ18ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ! የሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ጥቅምት 03/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

በሲዳማ ክልል የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት መሰጠት ጀመረ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ግንቦት 6/2017 ዓ.ም የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆናቸው ህፃናት ለአስር ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ በይፋዊ የክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ላይ ተገልጿል። በማስጀመሪያ መርሀ-ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ እንዳሉት በሀገራችን መከላከልን መሰረት ባደረገው የጤና ፖሊሲ ማህበረሰቡን ከአስከፊ ህመምና…

ዓለም አቀፍ የአንድ ጤና ቀን (One Health Day)
Byadminየሰው፣ የእንስሳትና የአካባቢ ጤና ዘርፎች መካከል ያለው የአንድ ጤና ትብብር መጠናከር ለሁሉ-አቀፍ የበሽታዎች ዝግጁነትና ምላሽ መሻሻል! የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለበለጠ መረጃ በነጻ ወደ 8335 ይደውሉ!

ብሔራዊ የPEN-Plus የአሠራር ዕቅድ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ፤ የSTEPS የዳሰሳ ጥናት ውጤቶች ይፋ ተደረጉ
Byadmin__________ የPEN-Plus ብሔራዊ የአሠራር ዕቅድ ማስጀመሪያ መርሀሃ-ግብር የተካሄደ ሲሆን፤ የSTEPS የዳሰሳ ጥናት ውጤቶች ይፋ ተደርገዋል፤ ይህም ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን (NCDs) ለመቀነስ ቁልፍ ምዕራፍ መሆኑ ተገልጿል። በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደተናገሩት የሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የመጀመሪያ ደረጃ የጤና እንክብካቤን ለማስፋፋት እና እየጨመረ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑ በሽዎችን ጫና ለመፍታት ወሳኝ ይሆናሉ። መንግሥት የጤና…
