
Similar Posts

#የጥንቃቄ_መልዕክት!
Byadminከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ውስጥ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( MPox) መከሰቱን ከጤና ሚኒስቴር – ኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መግለጫ መሰጠቱ ይታወቃል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩትም በበኩሉ ወረርሽኙ ከተከሰተበት ዕለት ጀምሮ በሁሉም መዋቅሮች ጠንካራ የቅኝት ስራ በመሥራት ላይ ይገኛል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ሕብረተሰቡ በመተላለፊያ መንገዶቹ ላይ ማለትም፦በበሽታው ከታመመ ሰው…

የብልጽግና ፓርቲ ስልጠና እንደቀጠለ ይገኛል።
Byadmin“የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት”በሚል መሪ ሀሳብ በሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ፐብሊክ ሰርቫንት አባላት የሚሰጠው የአቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። ሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዳር 03/2017 ዓ.ም ሀዋሳ

ለህብረተሰብ የጤና አደጋዎች ፈጣን ምላሽ በመስጠት ለወረርሽኝ የማይበገር የጤና ስርዓት መገንባት ይገባል።
Byadminዶ/ር ዳመነ ደባልቄ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ለህብረተሰብ የጤና አደጋዎች ፈጣን ምላሽ በመስጠት ለወረርሽኝ የማይበገር የጤና ስርዓት መገንባት እንደሚገባ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት “የማይበገር የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ስርዓት ለክልላችን ብሎም ለብሔራዊ ጤና ደህንነት” በሚል መሪ ቃል ባካሄደው አመታዊ ጉባኤ ላይ ተገልጿል። በመድረኩ ላይ ከ2017 በጀት አመት ዕቅድ…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የብልጽግና ሕብረት አባላት “በምርጫ ማግስት፤ጠንካራ መንግስት” በሚል መሪ ቃል ወይይት እያካሄዱ ይገኛሉ።
Byadminሀዋሳ||ሰኔ 9/2018 ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት መድረኩ በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ሂደት እና በድህረ ምርጫ ሥራዎች ውጤት ላይ ያተኮረ ሲሆን የምርጫ ሂደቱን አጠቃላይ አፈጻጸም ለመገምገም እንዲሁም ምርጥ ልምዶችን ለመውሰድና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ የጋራ አቋም ለመያዝ ታልሞ የተዘጋጀ መሆኑን ተገልጿል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር ዳመነ…

መልካም የእናቶች ቀን!
Byadminየእናት ጤና የማህበረሰብ፣ የሀገር ጤና! #MothersDay የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 02/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት: ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: sphi.gov.et/emergency See less

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች በዛሬው እለት ሳምንታዊ የጽዳት ዘመቻ አካሂደዋል ።
Byadminሳምንታዊው የጽዳት ዘመቻውን ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ሀላፍ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ሲሆኑ ዛሬ የሚደረገው የጽዳት ዘመቻ ፕሮግራሙ ከዚህ በፊት በሳምንቱ መጨረሻ አርብ አርብ ይደረግ የነበረው ዘመቻ መሆኑን ገልጸዋል። የጽዳት ዘመቻውን በተመለከተ የቢሮ ኃላፊዋ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ንግግር አድርገው ያስጀመሩ ሲሆን በመልዕክታቸውም የዛሬውን የጽዳት ዘመቻ ለየት የሚያደርገው ቁርኝታችንን እና አንድነታችንን ባጠናከረ መልኩ የጤና ስራ…
