
Similar Posts

ትኩሳት፣ራሰ ምታት ፣ብርድ ብርድ ማለትና የድካም ስሜት ካለብዎ በአፋጣኝ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ አስፈለጊውን ምርመራ እና ህክምና ያድርጉ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794ይደውሉ! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት !

የፖሊዮ ክትባቱ እየተሰጠ የቆልማማ እግር (clubfoot) ችግር ያለባቸው ልጆች ልየታም ይካሄዳል። ስለሆነም ይህ ችግር ያለባቸው ልጆች በቤትዎ ወይም በአካባቢዎ ካሉ ለጤና ባለሙያዎች በማሳየት ያስመዝግቡ።የቆልማማ እግር (Clubfoot) ችግር ያለባቸዉን ልጆችን በማስመዝገብ ወደ ህክምና እንዲሄዱ በማድረግ ከእድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት እንታደጋቸው!!!!
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትየካቲት 13/2017ዓ/ምሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትነፃ የስልክ መስመር፡ 7794Web site:https://sphi.gov.et

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 3/ 2018 በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ክትትል ላይ ናቸው። Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 12/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

የመጀመሪያ ዙር የተቀናጀ ልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ በሽታን መከላከል ያለመ ክትባት ከየካቲት 14-17/2017 ዓ.ም በዘመቻ እንደሚሰጥ የሲዳማ ክልል መንግስት የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፀ
Byadminኢንስቲትዩቱ የዘመቻ ክትባቱን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድረክ እያደረገ ይገኛል፡ የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ በመልዕክታቸው ፥ የፖሊዮ በሽታን እንደ ሀገር ለማጥፋት ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ስራዎች ቢሰሩም አሁንም በሽታው አለመጥፋቱን ገልፀዋል ። ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም እንደ ሲዳማ ክልል የተከሰተ የፖሊዮ በሽታ ባይኖርም እንደሀገር በሰባት ክልሎችና አዲስ አበባ ከተማ…

በ7ኛው ዙር የጤና አመራርነት ኢንኩቤሽን ፕሮግራም 57 ሰልጣኞች ተመረቁ
Byadminስልጠናውን ላጠናቀቁ ሰልጣኞች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸውን ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከእርዳታ ተላቀን ወደ ተሻለ የእድገት ደረጃ ለመድረስ ቁርጠኛ የሆነ አመራርን አስፈላጊነት አጽኖት ሰጥተዋል፡፡ በጤናው ዘርፍም ቢሆን ነገን ለመቀየር ብቃት ያለው አመራር ለመፍጠር የፕሮግራሙን አስፈላጊነት ገልጸዋል፡፡ ፕሮግራሙ በተለይ ለሴቶች ትኩረት በመስጠት በዚህኛው ዙር አብላጫውን ድርሻ እንዲይዙ መደረጉን የተናገሩት ዶ/ር መቅደስ፤ ተመራቂዎች ግንባር ቀደም…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2019 በጀት ዓመት የሥራ እቅድ ውይይት ተደረገበት::
Byadminነሐሴ 26/2018 የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት/ሀዋሳ ______________ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2019 በጀት ዓመት የሥራ እቅድና ዋና ዋና የአፈጻጸም አመልካቾችን ይፋ አደረገ፤ እቅዱ በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር፣ በላብራቶሪ አገልግሎት፣ በምርምርና በተቋማዊ አቅም ግንባታ ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል በ215 ወረዳዎች የወረርሽኝ ዝግጁነትና ምላሽ ዕቅዶችን ማጠናቀቅ፣ 14 ሀገራዊ የሙከራ ልምምዶችን ማካሄድ እና የጤና አደጋ ምላሽ አቅም…
