
Similar Posts

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በቲቢ ማይክሮስኮፒ ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 12/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከተለያዩ የጤና ተቋማት ለተውጣጡ 63 የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በቲቢ ማይክሮስኮፒ (TB Microscopy) ምርመራ ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና ከReach Ethiopia Urban TB Lon II project ጋር በመተባበር በሁለት ዙር ሰጠ። ስልጠናው በክልሉ የቲቢ ምርመራ ጥራትን በማሻሻል በሽታውን በቀድሞ ለመለየትና ስርጭቱን ለመቀነስ ያለመ ነው።…

የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የቅድመ መከላከል ስራ እየተሰራ ነው፡- ጤና ሚኒስቴር
Byadmin***************** የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የሚያስችሉ የቅድመ መከላከል ተግባራት በትኩረት እየተሰሩ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጉዳዩን በሚመለከት ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሰጡት መግለጫ፤ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በዓለም የጤና ድርጅት የህብረተሰብ ጤና ስጋት መሆኑ ከተገለፀ ጀምሮ፣ በሽታው ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የቅድመ መከላከል…


ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካመርቀው ከፈቱ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮጥር 04/2017 ዓ.ም በይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ የተገነባውን የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ እንደገለፁት የኦክሲጂን ማምረቻ ፋብሪካው ግንባታ መንግሥት ለጤና አገልግሎት መሻሻል የሚያደርገውን ጥረት እንደሚያሳይ ገልፀዉ፥ ይህም የጤና አገልግሎት ጥራትን እንደሚያሳድግ ተናግረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አክለው እንደገለፁት የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካው የኦክስጅን…

የሀገራችንን የሳይንስና የጤና ሉዓላዊነት በተሟላ ሁኔታ ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እንሰራለን፦ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ባደረጉት ታሪካዊና ጠንካራ ንግግር፤ ተቋሙ ላለፉት መቶ ዓመታት በሳይንስ፣ በምርምርና በፈጠራ የታገዘና በመላው ኢትዮጵያውያን ዘመናዊ የሕብረተሰብ ጤና እንክብካቤን ያስጀመረ ብቸኛና አንጋፋ የሕዝብ አገልጋይ መሆኑን ገልጸው፣ ይህ ዕለት የጤና ሥርዓቱን ለመገንባትና የሕዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ያላሰለሰ ጥረት ያደረጉ ውድ ባለወለታዎችን በታላቅ አክብሮት የምናመሰግንበትና ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለ የጤና ሥርዓት…

Ethiopian Public Health Emergency Management Success
ByadminA case of MVD Control Pannel Discission: Honoring Vigilance, Unity, and Public Health Resilience Jan. 26, 2026 11:30 AM – 12:30 PM Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB
