
Similar Posts

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች እና የጤና ቢሮዎች ጋር የበጀት አመቱን እቅድ በማናበብ ላይ ይገኛል።
Byadmin————————— የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በእስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈጻሚ አስተባባሪነት ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች ጋር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የጋራ እቅድ ከጥቅምት 04 – 06/2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በማናበብ ላይ ነው። የጋራ እቅድ ማናበብ የተቋማዊ እና ክልላዊ እቅዶችን ከሀገራዊ የህዝብ ጤና ስትራቴጂዎች እና ፖሊሲዎች ጋር በማጣጣም የተጣጣመ ትግበራ እና ተጠያቂነትን ያበረታታል፣ በመረጃ…

የህብረተሰብ ጤናን በዶክትሬት ደረጃ/ Doctor of Public Health (DOPH) የጤና ትምህርት መስጠት የሚያስችል ሀገር አቀፍ የማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ።
Byadminበሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያ የሆነውን የህበረተሰብ ጤና ትምህርት፣ በዶክትሬት የትምህርት ደረጃ ለማስጀመር፣ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልዩ ልዩ ምሁራን የተሳተፉበት የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ በጤና ሚኒስቴር የሰው ሀብት ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ አሰግድ ሳሙኤል እንደገለጹት፣ የጤናው ዘርፍ ብዙ እይታ የሚፈልግ ሴክተር ሲሆን የማህበረሰብ ጤና ጉዳይ በተሻለ ዕውቀትና ክህሎት መምራት እንዲቻል የህበረተሰብ ጤናን በዶክትሬት ደረጃ/ Doctor of…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የ7 ወር ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና March-8 የዓለም የሴቶች ቀን በአለም ለ114ኛ በሃገራችን ደግም ለ49ኛ ጊዜ “ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለዉጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋግጣል!!” በሚል መሪ ቃል በወንዶ ገነት ከተማ የካቲት 29/2017 ዓ.ም ከባለድርሻ አካላት ጋር በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ፤
Byadminበመድረኩ ላይ የተገኙት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ሲሆኑ የሰባት ወር ዕቅድ አፈፃፀምን በተመለከተ ኢንስቲትዩቱ አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን ጠቁመው የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አኳያ ሰፊ የመከላከል ተግባራት የተከወኑ መሆናቸውንና ከተከሰተም በኋላ ምላሽ በመስጠት ረገድ በርካታና ዘርፈ-ብዙ ተግባራት እንደተተገበሩ ገልፀዋል። ከዚህም በተጨማሪ የዓለም የሴቶች ቀንን በተመለከተ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2019 በጀት ዓመት የሥራ እቅድ ውይይት ተደረገበት::
Byadminነሐሴ 26/2018 የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት/ሀዋሳ ______________ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2019 በጀት ዓመት የሥራ እቅድና ዋና ዋና የአፈጻጸም አመልካቾችን ይፋ አደረገ፤ እቅዱ በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር፣ በላብራቶሪ አገልግሎት፣ በምርምርና በተቋማዊ አቅም ግንባታ ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል በ215 ወረዳዎች የወረርሽኝ ዝግጁነትና ምላሽ ዕቅዶችን ማጠናቀቅ፣ 14 ሀገራዊ የሙከራ ልምምዶችን ማካሄድ እና የጤና አደጋ ምላሽ አቅም…

ራስዎን እና ቤተሰብዎን ከጉንፋን መሰል በሽታዎች ይከላከሉ!!
Byadmin• እጅዎን በውሃና በሳሙና ይታጠቡ ወይም በሳኒታይዘር ያጽዱ • ማስክ ያድርጉ • በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር መስኮቶችን ይክፈቱ • የሕመም ምልክት ከተከሰተ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ • ፈሳሽ ይውሰዱ፤ በቂ ዕረፍትም ያድርጉ የዛሬ ጥንቃቄዎ ለነገ ጤናዎ!! ለተጨማሪ መረጃ 8335 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ የኢትዮጵያ የሕብረሰተብ ጤና ኢንስትቲዩት

የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል።
Byadmin#polio #PolioVaccine የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 17/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/
