
Similar Posts

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይረክተር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ በሲዳማ ክልል በደቡባዊ ዞን በሁላ 01 ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፃቸዉን ሰጥቷል ::
Byadmin#ኢትዮጵያእየመረጠችነው ! የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 24/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ይመልከቱ ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: sphi.gov.et/emergency Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=100083576610173 Telegram: https://t.me/c/1865772308/1 Email:- admin@sphi.gov.et See less

የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መዝጊያና የ2017 የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መክፈቻ ስነስርዓት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ የስርትፊከት ተሽላሚ ሆነዋል።
Byadminለዝህ ለበጎ ተግባር አስተዋጽኦ ያደረጋችሁ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!

በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ”የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፖርቲ አባላትና ደጋፊዎች የሚሰጠው ስልጠና እና የመሠረታዊ ድርጅት ምስረታ መድረክ ተጠናቀቀ ።
Byadminዛሬ በስልጠና ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የብልግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ስርአት ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ካሣ ስልጠናው ለሀገራችን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያግዝ መሆኑን በማንሳት ከዚህ በፍት በህዋስ ተደራጅታችሁ የነበራችሁ ዛሬ እራሳችሁን ችላችሁ መሠረታዊ ድርጅት በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ ክቡር እንግዳውን በማመስገን ሠራተኛው የተሰጠዉን ስልጠና በተግባር ላይ በማዋል እና የተሰጠንን…

ሲ/ብ/ክ/መንግስት ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ለሁለት አቅመ ደካማ ቤተሰብ ያስገነባውን ቤት አስረከ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎትን ሲያስገነባ የቆየዉን ቤት በማጠናቀቅ አስረከበ። በቤት ርክክብ መርሀግብር ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ስናገሩ እነኝህ ቤተሰቦች ቀደም ስል እጅግ አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ፀሀይና ዝናብ እየተፈራረቀባቸዉ ከልጆቻቸዉ ጋር እየኖሩ መቆየታቸዉን ጠቅሰዉ በኢንስቲትዩቱ አመራርና ሰራተኞች በተደረገላቸዉ…


ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጡ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ስልጠና ተጀምሯል።
Byadminየኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ በሀዋሳ ከተማ ለ100 ሁለገብ ባለሙያዎች የአንድ ወር ስልጠና ከፈቱ። ስልጠናው በ24 – 48 ሰአታት ውስጥ በድንገተኛ አደጋዎች ለመሰማራት ዝግጁ የሆኑ በደንብ የሰለጠኑ፣ የታጠቁ፣ ቀልጣፋ እና ተለዋዋጭ ባለሙያዎችን ዝርዝር በማዘጋጀት ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት ምላሽ ሰጪ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ያተኩራል። ስልጠናው የኢፒአይአይ ከጤና ጥበቃ…
