
Similar Posts


በሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመከላከል እና በመቆጣጠር መደበኛ የጤና ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባቸው ተገለፀ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሕዳር 28/2018 ዓ.ም የማርበርግ ቫይረስ በሽታ በመከላከል እና በመቆጣጠር መደበኛ የጤና ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንደሚገባቸው ፤ቢሮው ከጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችና ከወረዳ ጤና ጽ/ቤት ሀላፊዎች ጋር ባካሄደው የአፈጻጸም ግምገማ ላይ መገለፁ ታውቋል ፡፡ መድረኩን በመምራት መልዕት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በንግግራቸው ፥ እንደ ክልል…


የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማኔጅመት አባላትና ሰራተኞች በዛሬው ዕለት የፍቼ ጫንበላላ በዓል በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል፡፡
Byadminፍቼ ጄጂ ጄጂ! ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም ሀዋሳ ሲዳማ

በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

ሲ/ብ/ክ/መንግስት ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ለሁለት አቅመ ደካማ ቤተሰብ ያስገነባውን ቤት አስረከ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎትን ሲያስገነባ የቆየዉን ቤት በማጠናቀቅ አስረከበ። በቤት ርክክብ መርሀግብር ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ስናገሩ እነኝህ ቤተሰቦች ቀደም ስል እጅግ አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ፀሀይና ዝናብ እየተፈራረቀባቸዉ ከልጆቻቸዉ ጋር እየኖሩ መቆየታቸዉን ጠቅሰዉ በኢንስቲትዩቱ አመራርና ሰራተኞች በተደረገላቸዉ…
